Fana: At a Speed of Life!

በመተከል ዞን በተካሄደ ኦፕሬሽን የጠላትን ኃይል በመደምሰስ የጦር መሳሪያዎች ተማረኩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ዞን  በዳንጉር ወረዳ በተካሄደው ኦፕሬሽን የጠላትን ኃይል በመደምሰስ የጦር መሳሪያዎች ተማርከዋል፡፡ የዞኑ ሰላም ግንባታና ጸጥታ መምሪያ ኃላፊ አቶ ሙሉዓለም ዋቅጅራ እንደገለጹት፥ ትናንት በዳንጉር ወረዳ በተካሄደው…

በጋምቤላ ክልል በጎርፍ አደጋ ከ4 ሺህ በላይ ወገኖች ተፈናቅለዋል- የክልሉ አደጋ ስጋት አመራር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል በአራት ወረዳዎች በደረሰ የጎርፍ አደጋ ከ4 ሺህ በላይ ወገኖች ከመኖሪያ ቀያቸው መፈናቀላቸውን የክልሉ አደጋ ስጋት አመራር አገልግሎት አስታወቀ። የክልሉ አደጋ ስጋት አመራር አገልግሎት ኃላፊ አቶ ጋትቤል ሙን÷ በክልሉ ደጋማው…

አሜሪካና ደቡብ ኮሪያ “ትልቅ” የተባለለት ወታደራዊ ልምምድ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ እና ደቡብ ኮሪያ ከዓመታት በኋላ ‘’ትልቅ’’ የተባለ የጋራ ወታደራዊ ልምምድ እያካሄዱ መሆኑ ተሰማ፡፡ ሀገራቱ የጀመሩት ወታደራዊ ልምምድ ሰሜን ኮሪያ የጦር መሳሪያ ሙከራ ለማድረግ ከአጋሮቿ ጋር ዝግጁነቷን ለማጠናከር እየጣረች ባለበት ወቅት…

በዜግነት አገልግሎት ነፃ የህክምና አገልግሎት በዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዜግነት አገልግሎት ነፃ የጤና ምርመራ እና የህክምና አገልግሎት መስጠት የሚያስችል ስራ ‘’በጎነት ለጤናችን’’ በሚል መሪ ቃል በዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል መሰጠት ተጀመረ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶክተርዮሐንስ ጫላ እንደገለጹት÷…

የሻደይ በዓል በሰቆጣ ከተማ በድምቀት መከበር ጀምሯል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሻደይ በዓል በአማራ ክልል ሰቆጣ ከተማ እንደ ሀገር በድምቀት መከበር ጀምሯል። በበዓሉ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንንን ጨምሮ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ እና ሌሎች ከፍተኛ…

ሱዳን የጎርፍ አደጋ የጥንቃቄ እና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሱዳን በስድስት ተጋላጭ ግዛቶች የጎርፍ አደጋ የጥንቃቄ እና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አውጃለች፡፡ የሱዳን የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባደረገው ስብሰባ በናይል ወንዝ፣ ገዚራ፣ ነጭ አባይ፣ ምዕራብ ኮርዶፋን፣ ደቡብ ዳርፉር እና ከሳላን ጨምሮ በስድስት…

ብሪታኒያ ለኢትዮጵያ የ6 ሚሊየን ፓውንድ ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪታኒያ በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ እርዳታ የሚውል የ6 ሚሊየን ፓውንድ ድጋፍ አድርጋለች፡፡   ድጋፉ በኢትዮጵያ በግጭት እና ድርቅ ሳቢያ ችግር ውስጥ ለሚገኙ ዜጎች የሚውል መሆኑን በኢትዮጵያ ከብሪታኒያ ኤምባሲ ያገኘነው መረጃ…

የፓኪስታን የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር በሽብር ወንጀል ተከሰሱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፓኪስታን ፖሊስ የሀገሪቷን የፀረ-ሽብር ኅግ በመጥቀስ የሀገሪቱን የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ኢምራን ካህን በሽብር ወንጀል መክሰሱ ተሰምቷል፡፡ የፓኪስታን ፖሊስ በቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኢምራን ካህን ላይ ምርመራ የጀመረው የሀገሪቷ ፖሊስ እና…

የመቀንጨር ችግርን ለመቅረፍ በተደረገው ርብርብ አበረታች ውጤት ተመዝግቧል- አቶ ደመቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦርነት እና በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ በሚገኙ አካባቢዎች ስርዓተ ምግብን ለማሻሻል እና የመቀንጨርን ችግርን ለመቅረፍ በተደረገ ርብርብ አበረታች ውጤት መመዝገቡን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡…

በብራዚል እና አርጀንቲና የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀናቸው

በብራዚል እና አርጀንቲና በተካሄዱ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በብራዚል ሪዮ ዲ ጄኔሮ እና በአርጀንቲና ቦነስ አይረስ በተካሄዱ የግማሽ ማራቶን ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በወንዶች የግማሽ ማራቶን…