Fana: At a Speed of Life!

የግብርና ዕድገት ፕሮግራም ዓላማ እንዲሳካ በትኩረት መሥራት ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ዕድገት ፕሮግራም ግቡን እንዲመታ የክልል አመራሮች ፕሮጀክቱን በትኩረት እንዲመሩ የግብርና ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡ ሁለተኛው ምዕራፍ የግብርና ዕድገት ፕሮግራም 9ኛው የዐቢይ ኮሚቴ ስብሰባ እና ግምገማ ተካሂዷል፡፡ የግብርና ዕድገት…

በመዲናዋ ነገ ለተሸከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በነገው ዕለት ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን የአዲስ አበባ ፖሊስ ይፋ አድርጓል፡፡ ነገ ነሃሴ 15 ቀን 2014 ዓ.ም ከተለያዩ አቅጣጫዎች ወደ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት እና አምባሳደር አካባቢ…

በሶማሌ ክልል በ600 ሚሊየን ብር የተገነባው የታሸገ ውሃ ፋብሪካ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሙስጠፌ መሀመድ በ600 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባውን ቪታ የታሸገ ውሃ ማምረቻ ፋብሪካ የማስፋፊያ ግንባታ መርቀዋል፡፡ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት የሆነው ቪታ…

የመጨረሻው የአፈር ማዳበሪያ በየብስ ትራንስፖርት ተጓጉዞ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጨረሻው የአፈር ማዳበሪያ በየብስ ትራንስፖርት ተጓጉዞ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ባሕር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ እንዳስታወቀው÷ የአፈር ማዳበሪያ 10ኛ ዙር 500 ሺህ ኩንታል ዩሪያ ማዳበሪያ…

በመዲናዋ መጋዘን ተደርምሶ የሥድስት ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ መርካቶ መሀል አዳራሽ አካባቢ የኪራይ ቤቶች መጋዘን ተደርምሶ የሥድስት ሰዎች ሕይወት ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የመሳለሚያና አካባቢው የወንጀል ምርመራ ማስተባበሪያ ኃላፊ…

የዳኞች አስተዳደር ጉባዔ የሥነ ምግባር ግድፈት ፈጽመዋል በተባሉ ዳኞች ላይ እርምጃ ወሰደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ዳኞች አስተዳደር ጉባዔ የሥነ ምግባር ግድፈት ፈጽመዋል በተባሉ ሁለት ዳኞች ላይ የዲሲፕሊን እርምጃ መውሰዱን ገለጸ። የፌደራል ዳኞች አስተዳደር ጉባዔ ዛሬ ባከሄደው መደበኛ ስብሰባ÷ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት…

በግጭት መከላከል ዙሪያ የተሰጠው ስልጠና የሰላም ማስከበር ተልዕኮን በብቃት ለመወጣት ያግዛል – ብ/ጄኔራል ሰብስቤ  ዱባ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በግጭት መከላከል ዙሪያ የተሰጠው ስልጠና በአፍሪካ እና በዓለም አቀፍ የሰላም ማስከበር ተልዕኮን በብቃት ለመወጣት ክህሎት ያስጨበጠ መሆኑን በመከላከያ ሰላም ማስከበር ማዕከል የዓለም አቀፍ ሰላም ማስከበር ማሰልጠኛ ተቋም አዛዥ ብ/ጄኔራል ሰብስቤ ዱባ…

ከ48 ሺህ በላይ ለሆኑ ወጣቶች ቋሚ የሥራ ዕድል ተፈጥሯል- የደቡብ ምዕራብ ክልል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ከ48 ሺህ በላይ ለሆኑ ወጣቶች ቋሚ የሥራ ዕድል መፈጠሩን ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ ተናገሩ፡፡ የክልሉ ም/ቤት ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላትና ከክልሉ አስፈፃሚ…