የሀገር ውስጥ ዜና አልማ ከህዝብ በሚሰበስበው ገቢ ከ1 ሺህ 300 በላይ ፕሮጀክቶችን እያከናወንኩ ነው አለ Meseret Awoke Jul 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ልማት ማህበር ከህዝብ በሚሰበስበው ገቢ በክልሉ ከ1 ሺህ 300 በላይ ፕሮጀክቶችን እያከናወነ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ማህበሩ ከ2012 እስከ 2014 ዓመት ከ3 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተለያዮ ፕሮጀክቶች መስራቱን ገልጿል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የነዋሪውን የቤት ችግር ለመቅረፍ በትኩረት እየሠራን ነው- ወ/ሮ አዳነች አቤቤ Shambel Mihret Jul 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም ቤቶችን ማደስ እና በአጭር ጊዜ የሚጠናቀቁ ቤቶችን በመገንባት የነዋሪዎችን የመኖሪያ ቤት ችግር ለማቃለል በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡ ወደፊትም በሌሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የሴቶች 10 ሺህ ሜትር ፍፃሜ ውድድር ዛሬ ይካሄዳል Shambel Mihret Jul 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶች 10 ሺህ ሜትር ፍፃሜ ውድድር ዛሬ ምሽት 4 ሰዓት ከ20 ላይ ይካሄዳል፡፡ በአሜሪካ ኦሪገን እየተካሄደ በሚገኘው እና ሁለተኛ ቀኑን በያዘው 18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና÷ ኢትዮጵያ በሴቶች 10 ሺህ ሜትር የፍጻሜ ውድድር…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ባይደን ኢራን የቀጠናው ስጋት በማትሆንበት ሁኔታ ላይ ከባህረ ሰላጤ ሀገራት ጋር ዛሬ ይመክራሉ Shambel Mihret Jul 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ኢራን የቀጠናው ስጋት በማትሆንበት እና ተፅዕኖዋን መግታት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከባህረ ሰላጤ ሀገራት ጋር ዛሬ ይመክራሉ፡፡ ፕሬዚዳንቱ የአራት ቀናት የአካባቢው አገራት ጉዞ ማሳረጊያ ባደረጉት በዚህ ጉባኤ የባህረ ሰላጤው…
የሀገር ውስጥ ዜና ልጆችና ችግኝ አንድ ናቸው ሁለቱም እንክብካቤን ይሻሉ – ዶክተር ለገሰ ቱሉ Shambel Mihret Jul 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ልጆችና ችግኝ አንድ ናቸው ሁለቱም እንክብካቤን ይሻሉ ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ ገለጹ፡፡ የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽህፈት ቤትና ተጠሪ ተቋማት አመራሮች እና ባለሙያዎች በምዕራብ አርሲ ዞን ሻላ ወረዳ ተገኝተው ችግኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና የባንኮች አገልግሎት አሰጣጥ በቴክኖሎጂ ላይ የተመሰረተ መሆን አለበት – ዶክተር ይናገር ደሴ Shambel Mihret Jul 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባንኮች አገልግሎት አሰጣጥ በቴክኖሎጂ ላይ የተመሰረተ መሆን እንዳለበት የብሔራዊ ባንክ ገዥ ዶክተር ይናገር ደሴ አሳሰቡ፡፡ 10 ሺህ ያህል ባለአክሲዮኖች ያሉት አሐዱ ባንክ ዛሬ በይፋ ሥራውን ጀምሯል። የብሔራዊ ባንክ ገዥ ዶክትር ይናገር ደሴ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ2014 በጀት ዓመት በአፋር ክልል ከ2 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ Shambel Mihret Jul 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ2 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የአፋር ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ አቶ መሀመድ ሀሰን እንደገለጹት÷ 2 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ገቢ ለመሰብሰብ ታቅዶ 2 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ተሰብስቧል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል በሚሊየን ለሚቆጠሩ ሰዎች የምግብ እህል ማቅረብ በመቻሉ ሊያጋጥም የነበረ የረሃብ አደጋ መቀልበሱን የዓለም ምግብ ፕሮግራም ገለፀ Mekoya Hailemariam Jul 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል በሚሊየን ለሚቆጠሩ ሰዎች የምግብ እህል ማቅረብ በመቻሉ ሊያጋጥም ይችል የነበረን የረሃብ አደጋ መቀልበሱን የዓለም ምግብ ፕሮግራም ገለፀ። የድርጅቱ የኢትዮጵያ ቢሮው የሰሜን ኢትዮጵያ ዳይሬክተር አድሪያን ቫን ደር…
የሀገር ውስጥ ዜና የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በተለያየ ሙያ ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 493 ተማሪዎች አስመረቀ Shambel Mihret Jul 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በተለያየ ሙያ ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 493 ተማሪዎች አስመርቋል፡፡ ዩኒቨርሲቲው በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ መርሐ ግብር ያሰለጠናቸውን ተማሪዎችን ነው ያስመረቀው፡፡ በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ ከፍተኛ መንግሥት ሥራ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ርስቱ ይርዳ እና አቶ አህመድ ሽዴ በከምባታ ጠምባሮ ዞን ችግኝ ተከሉ Shambel Mihret Jul 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ እና የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ የ4ኛው ዙር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር አካል በሆነው በከምባታ ጠምባሮ ዞን ቃጫ ቢራ ወረዳ ችግኝ ተክለዋል። የዘንድሮውን የአረንጓዴ ዐሻራ…