የሀገር ውስጥ ዜና በዋግኽምራ ብሔረሰብ ዞን ወቅታዊ የፀጥታ ጉዳይ ላይ ምክክር ተካሄደ Melaku Gedif Aug 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የግዳጅ ቀጠና የሚገኙ የመከላከያ ሰራዊት የዕዝ ከፍተኛ አመራሮች ከዞኑ የህዝብ ተወካዮችና ሃይማኖት አባቶች ጋር በወቅታዊ የፀጥታ ጉዳይ ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ በምክክር መድረኩ የዕዙ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቦሌ ክ/ከተማ ከ400 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው ፕሮጀክቶች ተመረቁ Shambel Mihret Aug 17, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦሌ ክፍለ ከተማ በ2014 በጀት ዓመት የተለያዩ ፕሮጀክቶች ተጠናቀው በዛሬው ዕለት ለአገልግሎት ዝግጁ ሆኑ። የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ዣንጥራር አባይ ፕሮጀክቶቹን መርቀው በይፋ ስራ አስጀምረዋል። 19 የመማሪያ ክፍሎች እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የመሬት ወረራን ለመከላከል የካዳስተር ትግበራን እውን ማድረግ ይገባል ተባለ ዮሐንስ ደርበው Aug 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መሠረተ ልማቶችን ለማሟላት እና ሕገወጥ የመሬት ወረራን ለመከላከል አመራሩ በተጠያቂነት አግባብ የካዳስተር ትግበራን እውን እንዲያደርግ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡ ሚኒስቴር የ2014 በጀት ዓመት አፈጻጸም እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ነገ በአንድ ጀምበር 4 ሚሊየን ችግኝ ይተከላል Melaku Gedif Aug 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በነገው ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ በአንድ ጀምበር አራት ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡ አረንጓዴ አሻራ የማሳረፍ መርሐ ግብሩ በአዲስ አበባ ከተማ በ11ዱም ክፍለ ከተሞች ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ…
የዜና ቪዲዮዎች ግድቡ በተፈጥሮ ሃብት አጠቃቀም ለአፍሪካ ምን ያስተላልፋል? Amare Asrat Aug 16, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=kCd0L7xx4XU
የሀገር ውስጥ ዜና የአስተዳደር ወሰን መካለሉ የሕዝብን ተጠቃሚነት እንደሚያረጋግጥ ተገለጸ Amele Demsew Aug 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ አመራሮች የአስተዳደር ወሰን የማካለል ሥራ የሕዝቦችን ተጠቃሚነትና ዘላቂ ሰላም የሚያጠናክር መሆኑን ተናገሩ፡፡ ከዚህ ቀደም በአዲስ አበባ ከተማ እና ፊንፊኔ ዙሪያ…
የዜና ቪዲዮዎች የሀገርን ውስን ሃብት ከብክነት ታድጎ መጠቀም Amare Asrat Aug 16, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=SO34Es4lqjg
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ከተማና ፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን የአስተዳደር ወሰን መካለል ለዘመናት ለቆየው ማነቆ ዘላቂ መፍትሔ ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን… ዮሐንስ ደርበው Aug 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማና ፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን የአስተዳደር ወሰን መካለል ለዘመናት ለቆየው ማነቆ ዘላቂ መፍትሔ ነው ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ “የኢትዮጵያ እናቶች የሰላም ጥሪ” አባላትን አነጋገሩ ዮሐንስ ደርበው Aug 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከተለያዩ የሃይማኖት እና ሌሎች ተቋማት የተውጣጡ “የኢትዮጵያ እናቶች የሰላም ጥሪ” አባላትን በጽሕፈት ቤታቸው አነጋገሩ። “የኢትዮጵያ እናቶች የሰላም ጥሪ” አባላት ላለፉት በርካታ ዓመታት በኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ኡሞድ ኡጁሉ የበጎ ፈቃድ ሥራዎች እንዲጠናከሩ አሳሰቡ Amele Demsew Aug 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የተጀመሩ የክረምት በጎ ፈቃድ ሥራዎች በሁሉም ቢሮዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ አሳሰቡ። ርዕሰ መስተዳድሩ በክልሉ ጤና እና ውኃና ኢነርጂ ቢሮዎች በመገኘት ጉብኝት አድርገዋል።…