በመዲናዋ በ2015 በጀት ዓመት ነባር ፕሮጀክቶችን አጠናቆ ለአገልግሎት ለማብቃት በልዩ ትኩረት እንደሚሰራ ተገለጸ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በ2015 በጀት ዓመት ነባር ፕሮጀክቶችን በማጠናቀቅ አገልግሎት እንዲሰጡ ለማስቻል በልዩ ትኩረት የሚሰራ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ገለጸ።
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የመንግስት በጀት አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ…