የሀገር ውስጥ ዜና እስካሁን 50 ሺህ 337 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል Shambel Mihret Jul 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እስካሁን 50 ሺህ 337 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን ወደ ሀገር የመመለስ ስራ ከመጋቢት 21 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና ግብረ ኃይሉ በሰሜን ኢትዮጵያ የተፈጸሙ የሰብዓዊ ጥሰቶችን ለመመርመር ሦስተኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው Alemayehu Geremew Jul 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ሀምሌ 6 ፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል የተፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ለመመርመር የተቋቋመው የሚኒስትሮች የጋራ ግብረ ኃይል ሦስተኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው። ስብሰባው ሁለት ዓበይት ነጥቦችን እንደሚዳስስ የተመለከተ ሲሆን ፥ ባለፉት ጊዜያት የተከናወኑ የግብረኃይሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና “ግሪን ትራንስፖርት” የተሰኙ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ስራ ጀመሩ Shambel Mihret Jul 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "ግሪን ትራንስፖርት" የተሰኙ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ዛሬ ስራ ጀምረዋል። ተሽከርካሪዎቹ "ግሪን ቴክ አፍሪካ" በተሰኘ ኩባንያ የተመረቱ ሲሆን÷ የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ የተሽከርካሪዎቹን ስራ ዛሬ በአዲስ አበባ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቦሪስ ጆንሰንን ለመተካት 8 ዕጩዎች ቀረቡ Mikias Ayele Jul 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ሀምሌ 6 ፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የእንግሊዙን ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰንን ለመተካት ሥምንት ዕጩዎች መቅረባቸውን ጉዳዩን የያዘው የምርጫ አስፈጻሚ ኮሚቴ ገልጿል፡፡ ለእንግሊዙ ወግ አጥባቂ ፓርቲ በመሪነት ለመወዳደር ዕጩ ሆነው የቀረቡት ÷ ሪሺ ሱናክ፣ ሊዝ ትሩስ፣ ኬሚ ባዴኖች፣ ፔኒ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ2014 በጀት ዓመት ከአምራች ኢንዱስትሪዎች ወጪ ንግድ ከ500 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ Melaku Gedif Jul 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 በጀት ዓመት ከአምራች ኢንዱስትሪዎች ወጪ ንግድ ከ500 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከአምራች ኢንዱስትሪዎች ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት፣ ከባለሀብቶችና ከሌሎች ባለድርሻ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሕክምና የሚታዩ ስህተቶችን ለመቀነስ የሙያ ክህሎትን ማጎልበት እንደሚያስፈልግ ተጠቆመ Shambel Mihret Jul 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕክምና አገልግሎት አሰጣጥ የሚታዩ የሕክምና ስህተቶችን ለመቀነስ ለባለሙያዎች የተግባቦትና የሙያ ክህሎት ስልጠናዎች ትኩረት ሊሰጣቸው እንደሚገባ የአዲስ አበባ የምግብ፣ መድኃኒት፣ ጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለሥልጣን አስታወቀ። ባለሥልጣኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና “ወጣቶች ለሰላም ግባንባታና አካባቢ ጥበቃ ”በሚል መሪ ቃል የአፍሪካ ወጣቶች የተሳተፉበት የሰላም ሴሚናር እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Jul 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ወጣቶች ለሰላም ግባንባታና አካባቢ ጥበቃ” በሚል መሪቃል ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የመጡ ወጣቶች የሚሳተፉበት የሰላም ሴሚናርና የፓናል ውይይት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ የሰላም ሴሚናርና የፓናል ውይይት መድረኩን የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአሜሪካ የባሕር ጦር መርከብ የቻይናን ግዛት ጥሶ መግባቱ ተገለጸ Alemayehu Geremew Jul 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት የአሜሪካ የጦር መርከብ ከቻይና መንግስት ፈቃድ ውጪ በደቡብ ቻይና ባሕር በሚገኙ ደሴቶች አካባቢ መግባቱን የቻይና ጦር አስታወቀ፡፡ የቻይና ጦር የደቡብ ዕዝ ቃል አቀባይ ቲያን ጁንሊ በሠጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ÷ በቀጠናው የታየው የአሜሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገራዊ ጥሪዎች ዳያስፖራው ለዘላቂ ሀገራዊ ጥቅሞች ተሳትፎውን አጠናክሮ እንዲቀጥል እንዳስቻሉ ተገለጸ Meseret Awoke Jul 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተከታታይ እየተካሄዱ ያሉ ሀገራዊ ጥሪዎች ዳያስፖራው ለዘላቂ ሀገራዊ ጥቅሞች ተሳትፎውን አጠናክሮ እንዲቀጥል እንዳስቻሉ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት ም/ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሐመድ እንድሪስ ገለጹ፡፡ የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰላም አማራጭ አብይ ኮሚቴው ስራ መጀመሩን አስታወቀ Melaku Gedif Jul 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ኢትዮጵያ የተፈጠረው ችግር በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት የተቋቋመው አብይ ኮሚቴ ስራ መጀመሩን አስታውቋል፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሄራዊ ደህንነት አማካሪ ሚኒስትር አምባሳደር ሬደዋን ሁሴን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው በኩል…