በሀገር ደረጃ ለማልማት ከታቀደው 13 ነጥብ 4 ሚሊየን ሄክታር መሬት ውስጥ 8 ሚሊየን ሄክታር በዘር ተሸፈነ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ በመኽር እርሻ ለማልማት ከታቀደው 13 ነጥብ 4 ሚሊየን ሄክታር መሬት ውስጥ እስካሁን 8 ሚሊየን ሄክታር መሬት በዘር መሸፈኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ።
ግብርና ሚኒስቴር ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጸው ፥ አሁን…