Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያና የቻይና የውጭ ጉዳይ አቻ ተቋማት ተባብሮ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ተቋም እና የቻይና ህዝብ የውጭ ጉዳይ ተቋም በጋራ ተባብሮ ለመስራት በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ ተስማሙ፡፡ የተቋማቱ ተወካዮች በሚሲዮኑ አስተባባሪነት የኦንላይን ውይይት አካሂደዋል፡፡ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ፥ ቻይና እና…

በአማራ ክልል ስንዴን በኩታገጠም አስተራረስ ዘዴ በመዝራት ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ እየተሰራ ነው – የክልሉ ግብርና ቢሮ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ስንዴን በኩታ ገጠም የአስተራረስ ዘዴ በስፋት በመዝራት ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ በትኩረት እየሰራ መሆኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የክልሉ አመራሮች በሰሜን ሸዋ ዞን ሞጃና ወደራ ወረዳ አራት አጎራባች ቀበሌዎች ውስጥ የሚገኝ ከ4…

በመዲናዋ የስራ አጥ ቁጥር ለመቀነስ የሁሉም ርብርብና ቁርጠኝነት ያስፈልጋል- አቶ ጃንጥራር አባይ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመዲናዋን የስራ አጥ ቁጥር ለመቀነስ የሁሉም ርብርብና ቁርጠኝነት እንደሚያስፈልግ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ጃንጥራር አባይ ገለጹ። የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የስራ እድል ኢንተርፕራይዝ ልማት ፅህፈት ቤት የ1ኛ ምዕራፍ የ3ኛ ዙር…

የአየር ንብረት ለውጥ በዚህ ከቀጠለ የሰው ልጅን ሊያጠፋ እንደሚችል አዲስ ጥናት አመለከተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለማችን የአየር ንብረት ለውጥ በዚህ ከቀጠለ የሰው ልጅን ከምድረ ገጽ ሊያጠፋ እንደሚችል አዲስ ጥናት አመለከተ። የአየር ንብረት ለውጥን መከላከል ካልተቻለ በዚሁ ምክንያት የሰው ልጅ ከምድር ሊጠፋ እንደሚችል መታወቅ አለበት ሲል አዲሱ ጥናት…

በጋምቤላ ክልል በአንድ ጀምበር ከ2 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ችግኝ ተተከለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በአንድ ጀምበር ከ2 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ችግኝ መተከሉን የክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ ገለጸ። "ዐሻራችን ለትውልዳችን” በሚል መሪ ሀሳብ በአንድ ጀምበር 1 ነጥብ 7 ሚሊየን ችግኝ…

የ2014 በጀት ዓመት የሴቶችና ማህበራዊ ሴክተር የጋራ ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2014 በጀት ዓመት የሴክተር የጋራ ጉባዔ "በፈተናዎቻችን ሳንበገር ስኬቶቻችንን እያሰፋን ለላቀ ውጤት እንተጋለን" በሚል መሪ ቃል በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በውይይቱ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬን ጨምሮ…

የፌዴራል ፍርድ ቤቶች በነሐሴ ወር መደበኛ የዳኝነት አገልግሎት መስጠት እንቀጥላለን አሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ከነሐሴ 1 እስከ 30 ቀን 2014 ዓ.ም ባለው ጊዜ መደበኛ የዳኝነት አገልግሎት መስጠታቸውን እንደሚቀጥሉ አስታወቀ፡፡ በፌደራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 1234/13 አንቀፅ 38(2) መሰረት የፌደራል ፍርድ ቤቶች ከነሐሴ 1…

ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የኤሌክትሮኒክ አገልግሎት አሰራርን ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የኤሌክትሮኒክ አገልግሎት አሰራርን ዛሬ ይፋ አደረገ። አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል፣ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር በለጠ ሞላን ጨምሮ የመንግስት የስራ ሃላፊዎችና የሚመለከታቸው…

ዑመድ ዑኩሪ የኦማኑን ክለብ ተቀላቀለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊው አጥቂ ዑመድ ዑኩሪ የኦማኑን ክለብ አል-ሱዋይክ መቀላቀሉ ተገለጸ፡፡ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለመከላከያ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ በመጫወት ከሀገራችን የስፖርት ማህበረሰብ ጋር መተዋወቅ የቻለው ባለ ግራ እግሩ አጥቂ÷ 2006 ላይ የኢትዮጵያ…

የአፋር ክልል ምክር ቤት ለ2015 ዓ/ም ከ10 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ምክር ቤት ለ2015 በጀት አመት 10 ቢሊየን 132 ሚሊየን 869 ሺህ 117 ብር በጀት አጽድቋል። ለከታታይ ቀናት በቀጠለዉ 6ኛዉ የክልሉ ምክር ቤት 1ኛ አመት የስራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤ የአስፈጻሚ አካላት ምክርቤቱ አፈጻጸምን…