ኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳን ወንጀሎችን በጋራ መከላከልና የደህንነት መረጃ መለዋወጥ በሚችሉበት ሁኔታ ላይ መከሩ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትሩ የደህንነት አማካሪ ሚኒስትር አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን የተመራ የኢትዮጵያ የልዑካን ቡድን ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት ጋር ተወያየ።
የልዑካን ቡድኑ በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ ከፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ጋር ውጤታማ…