ለ11 ሆስፒታሎች ከ9 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የላቦራቶሪ መሳሪያዎች ድጋፍ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሃዮ ስቴት ግሎባል ዋን ሄልዝ ፕሮግራም በአማራና አፋር ክልሎች በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው 11 ሆስፒታሎች ከ9 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ የላቦራቶሪ መሳሪያዎች ድጋፍ አድርጓል፡፡
የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በርክክብ ስነ ስርዓቱ ላይ…