Fana: At a Speed of Life!

ቅዱስጊዮርጊስ የፕሪሚየር ሊጉ አሸናፊ ሲሆን አዲስ አበባ ከተማ ሶስተኛው ወራጅ ሆኗል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቅዱስ ጊዮርጊስ የ2014 የቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አሸናፊ መሆኑን አረጋገጠ። በ30ኛ ሳምንት የሊጉ መርሐ ግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአዲስ አበባ ከተማ ጋር ጨዋታውን አድርጎ ድል ቀንቶታል። ጨዋታውን ቅዱስ ጊዮርጊስ 4 ለ 0…

‘ፊያስ’ በተባለ የኦንላይን ማጭበርበሪያ ዘዴ ገንዘባቸውን ያጡ ሰዎች ለሕግ አስከባሪ አካላት ጥቆማ እንዲሰጡ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘ፊያስ’ በተባለ የኦንላይን ማጭበርበሪያ ድርጊት ገንዘባቸውን ያጡ ሰዎች ለሕግ አስከባሪ አካላት ጥቆማ በመስጠት ትብብር እንዲያደርጉ የፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት ጥሪ አቀረበ፡፡ የፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት የኮሙኒኬሽን…

መንግስት ሰብአዊ ድጋፍ ለማድረስ ከወሰደው የግጭት ማቆም ውሳኔ በኋላ ወደ ትግራይ ክልል የሚጓጓዘው ሰብዓዊ ድጋፍ ተጠናክሮ ቀጥሏል – ተመድ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል ሰብአዊ ድጋፍ በተገቢው ሁኔታ እንዲደርስ ከወሰደው የግጭት ማቆም ውሳኔ በኋላ ወደ ክልሉ የሚጓጓዘው የሰብዓዊ ድጋፍ ተጠናክሮ መቀጠሉን አስታወቀ፡፡ ከፈረንጆቹ ሚያዝያ 1 ቀን ጀምሮ…

ቱኒዚያውያን አዲስ በተዘጋጀው የህገ መንግስት ረቂቅ ላይ በተያዘው ሐምሌ ወር ህዝበ ውሳኔ ያደርጋሉ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱኒዚያ መንግስት በአዲስ መልኩ ያዘጋጀውን የህገ መንግስት ረቂቅ ላይ በተያዘው ሐምሌ ወር ለህዝበ ውሳኔ እንደሚያቀርብ አስታወቀ፡፡ በቱኒዚያ ለፕሬዚዳንት ካይስ ሰኢድ የበለጠ ስልጣን ይሰጣል የተባለው እና የህዝብ ተወካዮች ምክር…

ቅዝቃዜን ለመከላከል ጥቅም ላይ የሚውለውን የከሰል መርዛማ ጋዝ እንዴት መከላከል ይቻላል?

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቅዝቃዜን ለመከላከልና ለምግብ ማብሰያነት አገልግሎት ላይ የሚውለው ከሰል በአግባቡና በጥንቃቄ ካልተያዘ ሕይወትን ከማሳጣት እስከ የዕድሜ ልክ ህመም እንደሚዳርግ ባለሙያዎች ይገልጻሉ። ወቅቱ ክረምት ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ቅዝቃዜን…

በኳታር የተካሄደው የኢራን የኒውክሌር ድርድር ያለ ስምምነት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢራንና በዓለም ሃያላን ሀገራት መካከል የተደረሰውን የኒውክሌር ስምምነት ለማደስ የተካሄደው ውይይት ግቡን ሳይመታ መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡ በፈረንጆቹ 2015 የተደረሰውን የኒውክሌር ስምምነት ለማደስ የተካሄደው የመጨረሻው ዙር ውይይት ብዙም ርቀት…

ለአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እቅድ መሳካት ሁሉም የበኩሉን ሚና በመወጣት አሻራውን እንዲያሳርፍ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር እቅድ መሳካት ሁሉም የበኩሉን ሚና በመወጣት አሻራውን እንዲያሳርፍ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ጃንጥራር አባይ ጥሪ አቀረቡ፡፡ "አሻራችን ለትውልዳችን" በሚል መሪ ሀሳብ በአዲስ ከተማ ክፍለ…

አቶ ደመቀ መኮንን የአቅመ ደካማ ቤቶችን እድሳት አስጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 በተለምዶ ሀምሌ 19 ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የሚገኙ የአቅመ ደካማ ቤቶችን እድሳት አስጀምረዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከአጋር አካላት ጋር…

በሱዳን ወታደራዊ አስተዳደሩን በመቃወም በተነሳው ህዝባዊ ተቃውሞ እስካሁን አራት ሰዎች ለኅልፈት ተዳርገዋል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሱዳን ወታደራዊ አስተዳደሩን በመቃወም በወጡ ሰልፈኞች ተቃውሞ ስትናጥ ውላለች። አሁንም በቀጠለው የተቃውሞ ሰልፍ እስካሁን አራት ሰዎች ለኅልፈት መዳረጋቸውን የሱዳን ዶክተሮች ማዕከላዊ ኮሚቴ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። ማዕከላዊ ኮሚቴው…

በሲዳማ ክልል ባለፉት ሁለት ዓመታት ሰፋፊ የልማት ሥራዎች መከናወናቸውን ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል የህዝቡ ጥያቄ ምላሽ ማግኘቱን ተከትሎ ባለፉት ሁለት ዓመታት ሰፋፊ የልማት ሥራዎች መከናወናቸውን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ በየነ በራሳ አስታወቁ፡፡ ክልሉ እንደ ክልል የተደራጀበትን ሁለተኛ ዓመት የምሥረታ በዓል ሰኔ 27…