የሀገር ውስጥ ዜና በንግድ ማጭበርበርና ኮንትሮባንድ ሊታጣ የነበረ ከ50 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን መቻሉ ተገለጸ Feven Bishaw Aug 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በንግድ ማጭበርበርና በኮንትሮባንድ መንግስት ሊያጣው የነበረን ከ50 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን መቻሉን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የገቢዎች ሚኒስቴርና የጉምሩክ ኮሚሽን ከፍተኛ አመራሮች የተቋሙን የ2014 በጀት ዓመት…
ጤና የበለጸጉ ሀገራት የዝንጀሮ ፈንጣጣ ክትባት በቅድሚያ ለማግኘት ሽሚያ ላይ ናቸው ተባለ Alemayehu Geremew Aug 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢኮኖሚ የበለጸጉ ሀገራት አፍሪካን በመዘንጋት የዝንጀሮ ፈንጣጣ ክትባትን በቅድሚያ በእጃቸው ለማስገባት ሽሚያ ላይ መናቸው ተገልጿል፡፡ የበለጸጉ ሀገራት በሚሊየን የሚቆጠር የዝንጀሮ ፈንጣጣ ክትባት ለመግዛት እየጠየቁ መሆኑም ተጠቁሟል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከአንጎላ ጋር ያላትን ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር ትኩረት ሰጥታ ትሰራለች- አቶ ደመቀ መኮንን ዮሐንስ ደርበው Aug 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ ጉብኝት እያደረጉ ከሚገኙት የአንጎላ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቴቴ አንቶኒዮ ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፕሬዚዳንት ባይደን ስትራቴጂክ የጦር መሳሪያን በተመለከተ ከሩሲያ ጋር ለመደራደር ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ Amele Demsew Aug 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዋሽንግተን አዲሱን የስትራቴጂክ የጦር መሳሪያ ቅነሳ እና ቁጥጥር ማዕቀፍ በተመለከተ ከሩሲያ ጋር ለመደራደር ዝግጁ መሆኗን ገለጸች። የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ከአሥረኛው ከፀረ- የጦር መሳሪያ መስፋፋት ስምምነት የግምገማ ጉባኤ ቀደም ብሎ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል ምክር ቤት የቀረበውን የ31 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አፀደቀ Mikias Ayele Aug 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ምክር ቤት የቀረበውን የ 31 ቢሊየን 687 ሚሊየን 160 ሺህ 384 ብር የክልሉ በጀት በሙሉ ድምፅ አፅድቋል፡፡ የክልሉ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዘመን 2ኛ አመት 3ኛ መደበኛ ጉባኤ 3ተኛ ቀን ውሎው እንደቀጠለ ሲሆን፥ ምክር ቤቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 33 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Melaku Gedif Aug 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 33 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከተመላሾቹ ውስጥ 1 ሺህ 24 ወንዶች፣ 2 ሴቶች ፣ 7 ህፃናት እና እድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች እንደሚገኙበት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሚዛን አማን ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ Melaku Gedif Aug 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤንች ሸኮ ዞን በሚዛን አማን ከተማ በደረሠ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት ማለፉን የዞኑ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ፡፡ የቤንች ሸኮ ዞን ፖሊስ መምሪያ የትራፊክ መረጃና ስታቲስቲክስ ማስተባበሪያ ክፍል ሀላፊ ረዳት ኢንስፔክተር…
ስፓርት የዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ይጀመራልየዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ይጀመራል Mikias Ayele Aug 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሎምቢያ ካሊ የሚካሄደው የዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ሲጀምር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በተለያዩ ርቀቶች ይሳተፋሉ፡፡ በዚህም መሰረት ምሽት 12: 00 ሰዓት የወንዶች 1500 ሜትር የማጣሪያ ውድድር የሚደረግ ሲሆን፥ …
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ሸኔ መሽጎ የሚገኝባቸውን አካባቢዎች በጥናት በመለየት የመደምሰስ እርምጃ እየተወሰደ ነው-የክፍለ ጦሩ ዘመቻ ኃላፊ Melaku Gedif Aug 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)አሸባሪው ሸኔ መሽጎ የሚገኝባቸውን አካባቢዎች በጥናት በመለየት መደምሰስ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑን በስፍራው የተሰማራው የክፍለ ጦር ዘመቻ ኃላፊ ገለጹ፡፡ በቄለም ወለጋ ዞን በአሸባሪው ሸኔ ቡድን ላይ የማያደግም እርምጃ እየወሰደ…
የሀገር ውስጥ ዜና በነሐሴ የተጠናከረ ዝናብ ስለሚኖር ጎርፍና የመሬት መንሸራተት ሊከሰት ይችላል- ብሔራዊ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት Feven Bishaw Aug 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በነሐሴ የሚኖረውን የተጠናከረና ተከታታይነት ያለው ከባድ ዝናብ ተከትሎ በአንዳንድ አካባቢዎች ላይ ጎርፍና የወንዞች ሙላት እንዲሁም የመሬት መንሸራተት ሊኖር እንደሚችል የብሔራዊ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አሳሰበ፡፡ በመሆኑም በየአካባቢው…