Fana: At a Speed of Life!

ኩባ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር እንደምትፈልግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኩባ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ማጠናከር እንደምትፈልግ አስታውቃለች፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ ከኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ብሩኖ ሮድሪጌዝ ፓሪላ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ የኩባ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ባህሬን አቋርጦት የነበረውን በረራ ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ባህሬን አቋርጦት የነበረውን በረራ በዚህ ሣምንት መጨረሻ እንደሚጀምር አስታውቋል፡፡ የኢፌዲሪ ቆንስላ ጄኔራል ጽሕፈት ቤት መሪ አምባሳደር አወል ወግሪስ በባህሬን ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ወኪል አቶ…

በመዲናዋ የሸገር ድጋፍ ሰጪ አውቶቡሶች ውል ለተጨማሪ ስድስት ወራት ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣2014(ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ የሸገር ድጋፍ ሰጪ አውቶቡሶችን ውል ለተጨማሪ ስድስት ወራት አራዘመ፡፡ ውሉ ከመጋቢት 4/2014 ዓ.ም ጀምሮ ለስድስት ወራት እስከ መስከረም 2/2015 ዓ.ም ተራዝሟል፡፡ በመዲናዋ ድጋፍ ሰጪ…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ በተመድ የትምህርት፣ ሳይንስና ባሕል ድርጅት (ዩኔስኮ) የትምህር ቅድመ ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወቅር ዘውዴ በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ ሳይንስና ባሕል ድርጅት (ዩኔስኮ) በከፍተኛ ባለስልጣናት ደረጃ በሚደረገው የትምህር ቅድመ ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ ነው፡፡ በጉባኤው በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚገኙ የ154 አገራት…

ወሰን ተሻጋሪ የወጣቶች በጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሔደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወሰን ተሻጋሪ የወጣቶች የክረምት ወራት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በሐረሪ ክልል እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ፣ የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ…

አሜሪካ የዝንጀሮ ፈንጣጣ ክትባት መሥጠት ልትጀምር መሆኑን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 300 ያህል አሜሪካውያን በዝንጀሮ ፈንጣጣ መጠቃታቸውን ተከትሎ ሀገሪቱ በተለያዩ ግዛቶቿ ክትባት መስጠት ልትጀምር ነው። በመጪዎቹ ወራት 300 ሺህ ያህል ክትባቶችን ለማሰራጨትም ዋይት ሀውስ ያዘጋጀው ዕቅድ ያመለክታል። በሚቀጥለው ዓመት 1 ነጥብ…

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እንደሚሰጥ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እንደሚሰጥ የትምህርተ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በሆሳዕና ፣ በወራቤና በወልቂጤ ከተሞች የሚገኙ ሁለተኛ ደረጃና ሞዴል ትምህርት ቤቶችን ጎብኝተዋል።…

የዓለምን የዋጋ ግሽበት እያባሰው ያለው የቡድን 7 ሀገራት በሩሲያ ላይ የሚጥሉት ማዕቀብ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሞኑን በጀርመን የተሰበሰቡት የቡድን 7 ሀገራት በሩሲያ ላይ አዲስ ተጨማሪ አዲስ ማዕቀብ ጥለዋል። የዩክሬን ቀውስን ተከትሎ እየተጣሉ ያሉት ማዕቀቦች ወደ ሩሲያ ኢኮኖሚ ምንም ዓይነት የውጭ ካፒታል እንዳይገባ ለመገደብ የተነደፉ መሆናቸውም…

ከሃይማኖት ጋር ተያይዘው የሚስተዋሉ  ግጭቶችና አለመግባባቶች  የግለሰቦች እንጂ የሃይማኖት መሰረት የላቸውም – የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሁኑ ወቅት ከሀይማኖት ተያይዘው በሀገሪቱ የሚስተዋሉ  ግጭቶችና አለመግባባቶች የግለሰቦች እንጂ የሃይማኖት መሰረት የላቸውም ሲል የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ገለጸ፡፡ "የማህበረሰብን ሰላምና አብሮነት ለማጠናከር የሃይማኖቶች የጋራ እሴቶች…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በሮቤ ከተማ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶችን መረቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በሮቤ ከተማ ተገንብተው የተጠናቀቁ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶችን መረቁ። ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ፣ የተባባሩት አረብ ኤምሬቶች ዓለም አቀፍ ቀይ ጨረቃ እርዳታ…