የሀገር ውስጥ ዜና በደብረ ታቦር ከተማ በ160 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነቡ የልማት ፕሮጀክቶች ተመረቁ Shambel Mihret Jul 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረ ታቦር ከተማ በ160 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነቡ የተለያዩ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ በተገኙበት ተመርቀዋል፡፡ በደብረ ታቦር ከተማ አስተዳደር የመሰረተ ልማት ጽህፈት ቤት ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአረንጓዴ አሻራ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ኢኮኖሚን ለመገንባት ቁልፍ መሳሪያ በመሆኑ በልዩ ትኩረት ይሰራል- አቶ ኡሞድ ኡጁሉ Shambel Mihret Jul 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ለ4ኛው ዙር አረንጓዴ አሻራ በአንድ ጀምበር 1 ሚሊየን 700 ሺህ ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር ርዕሰ መስተዳደር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ በተገኙበት ተጀምሯል፡፡ ̎ አሻራችን ለትውልዳችን በሚል መሪ ሃሳብ በተጀመረው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን “ኢትዮጵያ ታመስግን” መርሐ ግብርን በቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን አካሄደች Shambel Mihret Jul 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን "ኢትዮጵያ ታመስግን" መርሐ ግብርን በ5 ኪሎ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን አካሔደች። በመርሐ ግብሩ ለአገር ሰላምና ለህዝብ አንድነት፣ ፍቅር፣ ሰላም፣ ለታመሙ ምህረት እንዲሆን ጸሎት ተደርጓል።…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ አሶሳ ከተማ ገቡ Shambel Mihret Jul 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ የክልሉ ከፍተኛ ልዑክ አሶሳ ከተማ ገባ። ልዑኩ አሶሳ ህዳሴ አየር ማረፊያ ሲደርስ በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን እና በከፍተኛ አመራሮች አቀባበል ተደርጎለታል። ልዑኩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በማዕከላዊ ጎንደር 6 ህፃናትን በአሰቃቂ ሁኔታ የረሸነና የወረዳውን ሰላም ሲያውክ በነበረ ግለሰብ ላይ የፀጥታ አካላት እርምጃ ወሠዱ Shambel Mihret Jul 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ጎንደር ዞን የጠገዴ ወረዳ ሰላምና ደኅንነት ጽ/ቤት 6 ህፃናትን በአሰቃቂ ሁኔታ የረሸነና የወረዳውን ማህበረሰብ ሰላም ሲያውክ በነበረ ግለሰብ ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ። ሀብታሙ አዛናው በቅፅል ስሙ" ጭላት" የተባለው ግለሰብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቀቀ ዮሐንስ ደርበው Jul 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት 1ኛ የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባዔ የተለያዩ ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቋል፡፡ በዚህም መሠረት÷ 1. አቶ ቸንኮት ቾት - የክልሉ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ 2. አቶ ቡን ዊው -…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሸባሪዎች የጥፋት እቅዶች የብሔራዊ ደኅንነት ስጋት የማይሆኑበት ደረጃ ላይ ደርሰዋል – የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት Alemayehu Geremew Jul 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመረጃ ስምሪት ሽፋንና ጥራት በከፍተኛ ደረጃ በማደጉ በአሸባሪዎች የሚወጠኑ የጥፋት እቅዶች የብሔራዊ ደኅንነት ስጋት የማይሆኑበት ደረጃ ላይ ማድረስ መቻሉን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ። የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት…
ጤና በኒውዮርክ እየተባባሰ የመጣውን የዝንጀሮ ፈንጣጣ ወረርሽኝ ለመግታት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታወጀ Alemayehu Geremew Jul 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኒውዮርክ ገዥ ካቲ ሆቹል የዝንጀሮ ፈንጣጣ ወረርሽኝ ስርጭትን ለመግታት የሚያስችሉ እርምጃዎችን ለመውሰድ በግዛቷ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማወጃቸውን አስታወቁ። የአሜሪካው የበሽታ መቆጣጠሪያ እና መከላከያ ማዕከል ÷ ከትናንትና ጀምሮ በኒውዮርክ ግዛት…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት ለ2015 በጀት ዓመት ከ4 ቢሊየን 548 ሚሊየን ብር በላይ በጀት አጸደቀ ዮሐንስ ደርበው Jul 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት ለክልሉ ለ2015 በጀት ዓመት የሚውል 4 ቢሊየን 548 ሚሊየን 413 ሺህ 147 ብር በጀት አጽድቋል፡፡ ምክር ቤቱ ከበጀቱ በተጨማሪ÷ የክልሉን ያልተማከለ የአካባቢ አስተዳደር ለማጠናከር የወጣውን አዋጅ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በ2014 ዓ.ም 10 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ብድር መስጠቱን ገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jul 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 10 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ብድር መስጠቱን ገለጸ። የባንኩ ፕሬዚዳንት ዶክተር ዮሐንስ አያሌው እንደገለጹት÷ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባለፉት ሦስት ዓመታት በተለይም…