የሀገር ውስጥ ዜና የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋዜጠኛ ብሌን ግርማቸው በድንገት ሕይወቷ አለፈ Alemayehu Geremew Aug 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ነቀምቴ ፋና ኤፍ ኤም 96 ነጥብ 1 ላይ በጋዜጠኝነት ስትሰራ የነበረችው ወይዘሮ ብሌን ግርማቸው በዛሬው ዕለት በድንገት ሕይወቷ አልፏል፡፡ ወይዘሮ ብሌን ከ2005 ዓ.ም ጀምሮ ሕይወቷ እስካለፈበት ቀን ድረስ በነቀምቴ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ምዕራብ ክልል በህልውና ዘመቻው ለተሳተፉ የልዩ ኃይል አባላት ዕውቅና እና ሽልማት ተበረከተ Meseret Awoke Aug 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፖሊስ ኮሚሽን በህልውና ዘመቻው ለተሳተፉ የክልሉ ልዩ ኃይል አባላትና አመራሮች የዕውቅና እና የሽልማት መርሐ ግብር በቦንጋ ከተማ አካሂዷል፡፡ በመረሐ ግብሩ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር…
የሀገር ውስጥ ዜና የላይኛው አዋሽ ተፋሰስ አካባቢን በዓለም ቅርስነት ለማስመዝገብ ጥያቄ ቀረበ Meseret Awoke Aug 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የላይኛው አዋሽ ተፋሰስ አካባቢን በዓለም ቅርስነት ለማስመዝገብ ጥያቄ መቅረቡን የኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ረዳት ፕሮፌሰር አበባው አያሌው አስታወቁ። ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስና ባህል ድርጅት…
የዜና ቪዲዮዎች የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግምገማ መድረክ የተመለከታቸው ጉዳዮች Amare Asrat Aug 1, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=e_eah8pcM8w
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች የማህበራዊ ድጋፍ መስጠት የሚያስችል ስልጠና እየተሰጠ ነው Melaku Gedif Aug 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል በጦርነት ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች የአዕምሮ ጤና፣ የሥነልቡና እና ማህበራዊ ድጋፍ አገልግሎቶችን መስጠት የሚያስችል ስልጠና በሰመራ ከተማ ተጀምሯል፡፡ ስልጠናውን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ፣ የጤና ሚኒስቴር እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በታንዛንያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 60 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Melaku Gedif Aug 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛንያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 60 ኢትዮጵያውያን በፈቃዳቸው በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። በታንዛንያ የዓለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት ፕሮግራም ሃላፊ ዴቪድ ሆፍሜየር በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ዜጎቹ በዓለም…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የዩክሬንን እህል የጫነች የመጀመሪያዋ መርከብ ከኦዴሳ ወደብ ተንቀሳቀሰች Alemayehu Geremew Aug 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሩሲያ ጋር በተደረሰው ሥምምነት መሠረት የመጀመሪያውን የእህል ወጪ ንግድ የጫነች መርከብ ዩክሬንን ለቃ መውጣቷን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ ዛሬ የቱርክ እና የዩክሬን ባለሥልጣናት እንዳስታወቁት እህል የጫነችው መርከብ የኦዴሳን ደቡባዊ ወደብ ለቃ ጉዞ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን ወሎ ዞን የተሻለ አፈጻጸም ላስመዘገቡ አካላት የእውቅና አሰጣጥ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው Mekoya Hailemariam Aug 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ወሎ ዞን በ2014 በጀት ዓመት በብዙ ፈተናዎች ውስጥ የተሻለ አፈጻጻም ላስመዘገቡ ወረዳዎች፣ ከተሞች፣ ለዞን ሴክተሮች፣ ቡድን መሪዎችና ባለሙያዎች የእውቅና አሰጣጥ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር…
የሀገር ውስጥ ዜና የጤና ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማቱ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት አስጀመሩ ዮሐንስ ደርበው Aug 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴርና በሥሩ የሚገኙ ተጠሪ ተቋማት የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎትን የአቅመ ደካሞችን ቤት የማደስ መርሐ ግብርን አስጀምረዋል፡፡ የቤት እድሳቱን ያስጀመሩት የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ሲሆኑ÷ በመርሐ ግብሩ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮርፖሬሽኑ ከውጪ የገዛውን ከ12 ነጥብ 8 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ ጅቡቲ ወደብ አጓጉዞ ማጠናቀቁን ገለጸ Melaku Gedif Aug 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለ2014/15 የሰብል ዘመን ከውጪ የገዛው ከ12 ነጥብ 8 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ሙሉ በሙሉ ወደ ጅቡቲ ወደብ አጓጉዞ ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡ የመጨረሻውን 10ኛ ዙር 500…