የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ ከነገ ጀምሮ 1ኛ ጉባኤውን ያካሂዳል ዮሐንስ ደርበው Jun 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ ከነገ ጀምሮ አንደኛ ጉባኤውን በሀዋሳ ከተማ ያካሂደል፡፡ በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ የተመራ የልዑካን ቡድን ሀዋሳ ገብቷል፡፡ የልዑካን ቡድኑ አባላት በብልጽግና…
የሀገር ውስጥ ዜና በምክትል አፈ-ጉባዔ የተመራው ልዑክ በፓን-አፍሪካ ጉባዔ እየተሳተፈ ነው Feven Bishaw Jun 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ-ጉባዔ ወይዘሮ ሎሚ በዶ የተመራው ባለአምስት አባላት ልዑክ ፤ በፓን-አፍሪካ ፓርላማ ጉባዔ እየተሳተፈ ይገኛል፡፡ ዛሬ በተጀመረው ጉባዔ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር አቶ ሙሣ ፋቂ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩኒሴፍ ለሶማሌ ክልል የተመጣጠነ ምግብ እጥረትን ለመከላከልና የውሃ አቅርቦትን ለማሻሻል ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለፀ Feven Bishaw Jun 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ በተባበሩት መንግስት ድርጅት የህጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) የአደጋ ጊዜ ምላሽ አስተባባሪ ፒቴ ማንስፊልድ ከሚመራ ከፍተኛ የለጋሽ ድርጅቶች ልዑካን ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ- ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎትን ህብረተሰቡ ከስርቆት ሊጠብቀው እንደሚገባ ተጠቆመ Shambel Mihret Jun 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ- ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ለኢትዮጵያ የሚሰጠውን ዘርፈ ብዙ ጥቅም አጠናክሮ እንዲቀጥል ህብረተሰቡ ከፀጥታ አካላት ጋር በመተባበር ከስርቆትና ውድመት ሊጠብቀው እንደሚገባ ተጠቆመ፡፡ የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራና አፋር ክልሎች አጎራባች አካባቢዎች የሚስተዋሉ አለመግባባቶችን መፍታት የሚያስችል የሰላም ፎረም ተመሠረተ Feven Bishaw Jun 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራና አፋር ክልሎች አጎራባች አካባቢዎች የሚስተዋሉ አለመግባባቶችን መፍታት የሚያስችል አካባቢያዊ የሰላም ፎረም ተመሠረተ፡፡ ፎረሙ የተመሰረተው በወሎ ዩኒቨርሲቲ እና ኢ ኤል አይ ዲ ኤ (ELiDA) ከተባለና በትምህርት፣ በሥርዓተ ፆታ፣ በአካባቢ…
የሀገር ውስጥ ዜና በባሕርዳር ከተማ የሽብር ጥቃት ለመፈፀም የተንቀሳቀሱ አካላት በቁጥጥር ስር ዋሉ Shambel Mihret Jun 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በባሕር ዳር ከተማ ውስጥ የሽብር ጥቃት ለመፈፀም የተንቀሳቀሱ አካላት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ገልጿል። የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የሚዲያና ኮሙኒኬሽን መምሪያ ኃላፊ ኮማንደር መሰረት ደባልቄ በሰጡት መግለጫ÷…
ቴክ “ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025” እና “ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን” ዮሐንስ ደርበው Jun 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂን ቀርፃ እና አፅድቃ ወደ ስራ መግባቷ ተገለጸ፡፡ ዲጂታል ኢትዮጵያ የዲጂታል ዕድሎችን በመጠቀም ፈጠራ የታከለበትና በእውቀት ላይ የተመሰረተ ኢኮኖሚ ለመገንባት የሚያስችል በኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል በሕገ ወጥ መንገድ የተደበቁ ነዳጅ የጫኑ 15 ቦቴዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ ዮሐንስ ደርበው Jun 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጋላፊ እስከ ሰርዶ በየመንገዱ ዳር ተደብቆ የቆዩት 15 ነዳጅ የጫኑ ቦቴዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል። በተጨማሪም አንድ ቦቴ ጫካ ውስጥ ነዳጅ ሲቀዳ እጅ ከፍንጅ ተይዟል፡፡ ዘመቻ ከተጀመረ ጌዜ ጀምሮ በየቦታው ተደብቀው…
የሀገር ውስጥ ዜና የግብርና ምርምር ማዕከሉ 58 ዓይነት የተሻሻሉ የጤፍ ዝርያዎችን ተደራሽ አድርጓል Shambel Mihret Jun 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቢሾፍቱ የሚገኘው የግብርና ምርምር ማዕከል 58 ዓይነት የተሻሻሉ የጤፍ ዝርያዎችን ለአርሶ አደሮች ተደራሽ በማድረግ ምርታማነት በእጥፍ እንዲጨምር ማስቻሉን ገለጸ፡፡ በግብርና ምርምር ማዕከሉ የብሔራዊ የጤፍ ምርምር ፕሮግራም አስተባባሪ ወርቁ ከበደ÷…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የቡድን 7 አባል ሀገራት በአየር ንብረት ለውጥ ላይ የሚመክር የመወያያ ክበብ ለመመስረት ተስማሙ Alemayehu Geremew Jun 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡድን 7 አባል ሀገራት መሪዎች የዓለም ሙቀት መጨመርን ለመግታት የሚመክር የመወያያ ክበብ ለመመስረት ተስማምተዋል፡፡ ክበቡ ፈቃደኛ የሆኑ ሀገራትን በማስተባበር የዓለም ሙቀት መጨመርን መቋቋም በሚቻልበት ሁኔታ ላይ እንደሚሰራ በመግለጫቸው…