የሀገር ውስጥ ዜና የኒውክሌር ኃይል ልማትን የተመለከተ አገር አቀፍ አውደ ጥናት እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Jun 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኒውክሌር ኃይል ልማትን የሚመለከት አገር አቀፍ አውደ ጥናት በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ ላይ የዓለም አቀፉ አቶሚክ ኃይል እና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የዘርፉ ባለሙያዎች፣ ከቱርክ፣ ከኮሪያ፣ ከአዲስ አበባ…
የዜና ቪዲዮዎች የጣሊያን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቆይታ በኢትዮጵያ Amare Asrat Jun 13, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=KSIPxbqQWT0
የሀገር ውስጥ ዜና በደሴ ከተማ በሕግ ሲፈለጉ የነበሩ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት ምክንያት የ5 ሰዎች ሕይወት ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ Melaku Gedif Jun 13, 2022 0 በደሴ ከተማ በሕግ ሲፈለጉ የነበሩ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት ምክንያት የ5 ሰዎች ሕይወት ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደሴ ከተማ አስተዳደር በቧንቧ ውሃ ክፍለ ከተማ 4ኛ ፓሊስ ጣቢያ በሕግ ሲፈለጉ የነበሩ ታጠቂዎች ይዘውት…
የሀገር ውስጥ ዜና 1ሺህ 86 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ አገራቸው ተመለሱ Melaku Gedif Jun 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ ችግር ውስጥ የነበሩ 1ሺህ 86 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከተመላሾቹ ውስጥም አራት ህጻናት እንደሚገኙበት ከሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የመንግሥት ሠራተኞችን የኑሮ ውድነት ጫና ለማቃለል 6 ነጥብ 8 ሚሊየን ሊትር ዘይት ሊሰራጭ ነው Melaku Gedif Jun 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ሠራተኞችን የኑሮ ውድነት ጫና ለማቃለል 6 ሚሊየን 807 ሺህ ሊትር ዘይት እና 3 ሺህ 500 ኩንታል ስኳር በተያዘው ሰኔ ወር ስርጭት ለማካሄድ መታቀዱን የከተማዋ የንግድና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ አስታውቋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢትዮጵያዊ ሁሉ ክልሉን እንዲደግፍ ጥሪ አቀረቡ Mikias Ayele Jun 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ሰኔ 6፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ለክልሉ እስፈላጊውን ድጋፍ እንዲያደርግ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ርዕሰ መስተዳደሩ የክልሉ መንግስት ክልሉን ለማጠናከር የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል በሲሚንቶ አቅርቦት ላይ ለሚታዩ ችግሮች መፍትሔ ለመስጠት ያለመ ምክክር ተካሄደ Feven Bishaw Jun 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ሰኔ 6፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በሶማሌ ክልል በሲሚንቶ አቅርቦት ላይ ለሚታዩ ችግሮች መፍትሔ ለመስጠት ያለመ ምክክር ተካሄደ፡፡ በመድረኩ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኢብራሂም ኡስማን÷ በነበረው የፀጥታ ችግር ምክንያት ያልተሰሩ የተከማቹ ስራዎች መኖራቸውን ጠቅሰው÷ ከለውጡ…
ስፓርት በግብፅ የተመዘገበው ድል የብሄራዊ ቡድኑን ጥንካሬ የሚያሳይ ነው-አሰልጣኝ ውበቱ አባተ Mikias Ayele Jun 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብፅ የተመዘገበው ድል የብሄራዊ ቡድኑን ጥንካሬ የሚያሳይ ነው ሲሉ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ቆይታውን በተመለከተ የቡድኑ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ጋዜጣዊ መግለጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋምቤላ ክልል ሕገ ወጥነትን ለመቆጣጠር እና ሕግን ለማስከበር የጸጥታ ኃይሎችን በየደረጃው ለማጠናከር ውሳኔ አሳለፈ Feven Bishaw Jun 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ሰኔ 6፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የጋምቤላ ክልላዊ መንግስት የጸጥታ ምክር ቤት በክልሉ እየተስፋፋ መጥቷል ያለውን “ሕገ ወጥነትን ለመቆጣጠር እና ሕግን ለማስከበር” በየደረጃው የጸጥታ ኃይሎችን ማጠናከር በሚያስችል ሁኔታ ላይ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ የክልሉ የጸጥታ ምክር ቤት ዛሬ ባደረገው…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሜሪካው ኦሪዮን የሳተላይት ኩባንያ በዘርፉ ልማት ዙሪያ ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር ለመስራት ፍላጎት እንዳለው ገለጸ Melaku Gedif Jun 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር በለጠ ሞላ “ኦሪዮን አስት” ከተሰኘ የአሜሪካ የሳተላይት ኩባንያ ባለቤትና ፕሬዚዳንት አሌክሳንደር አልቪን የተመራ የልዑካን ቡድን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሳተላይት መረጃ…