የሀገር ውስጥ ዜና በዓመት 8 ነጥብ 1 ሚሊየን ቶን ማምረት የሚችል የሲሚንቶ ፋብሪካ በሸበል በረንታ ሊገነባ ነው Melaku Gedif Jul 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓመት 8 ነጥብ 1 ሚሊየን ቶን ማምረት የሚችል የሲሚንቶ ፋብሪካ በምስራቅ ጎጃም ዞን በሸበል በረንታ ሊገነባ ነው፡፡ ከግንባታው ጋር ተይይዞ የከፍተኛ ደረጃ የማዕድን ምርት ስራ ፈቃድ ስምምነት የፊርማ ሥነ ስርዓት…
የሀገር ውስጥ ዜና ድሬዳዋን ከጎርፍ አደጋ ለመታደግ ችግኞችን መትከልና መንከባከብ የነዋሪዎቿ ሃላፊነት ሊሆን ይገባል -አቶ ከድር ጁሃር Amele Demsew Jul 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ድሬዳዋን ከጎርፍ አደጋ ለመከላከል እና የምስራቅ የሀገሪቱ ክፍል ምቹ የመኖሪያ ስፍራ ለማድረግ ችግኞችን ተክሎ መንከባከብ ላይ መረባበረብ የነዋሪዎቿ ትልቅ ሃላፊነት ነው ሲሉ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር ተናገሩ። ከንቲባው ይህን…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል የ2014/15 የመኸር ግብርና የንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Jul 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል የ2014/15 በጀት ዓመት የመኸር ግብርና የንቅናቄ መድረክ በከምባታ ጠምባሮ ዞን ዱራሜ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። የንቅናቄ መድረኩ "በበጋ መስኖ የጀመርነውን የተቀናጀ ጥረት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ 2 ሺህ 881 ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው Amele Demsew Jul 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 2 ሺህ 881ተማሪዎች እያስመረቀ ነው፡፡ ተመራቂ ተማሪዎቹ በመደበኛ እና በማታ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ መሆናቸው ተመላክቷል፡፡ በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ30 ዓመታት በፊት ተዘርቶ የነበረው የመለያየት አስተሳሰብ እየጠፋ የወንድማማችነት አስተሳሰብ እንዲተካ እየተሠራ ነው- ዶ/ር ቢቂላ ሁሪሳ Melaku Gedif Jul 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ከ30 ዓመታት በፊት ተዘርቶ የነበረው የመለያየት አስተሳሰብ እየጠፋ የወንድማማችነት አስተሳሰብ እንዲተካ እየተሠራ መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለማቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ ገለጹ። የብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት…
የሀገር ውስጥ ዜና በታንዛኒያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን ወደ ሀገራቸው የመመለሱ ስራ ዛሬ ይጀመራል- አምባሳደር ሽብሩ ማሞ Melaku Gedif Jul 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛኒያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ጋር በመተባበር ከዛሬ ጀምሮ ወደ ሀገራቸው መመለስ እንደሚጀመር አምባሳደር ሽብሩ ማሞ ተናገሩ፡፡ በኢትዮጵያ ካቶሊክ ጳጳሳት ጉባኤ ፕሬዚዳንት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ከ1ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ 67 ድልድዮች ተመረቁ Melaku Gedif Jul 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ2014 በጀት ዓመት ከ1ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ 67 ድልድዮች ግንባታቸው ተጠናቆ ተመርቀዋል፡፡ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የከተሞች ክላስተር አስተባባሪ አቶ አዲሱ አረጋ…
ስፓርት በኦሬገን ዛሬ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በወንዶች ማራቶንና 10 ሺህ ሜትር ውድድሮች ይጠበቃሉ Mekoya Hailemariam Jul 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሬገን የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በወንዶች ማራቶን እና 10 ሺህ ሜትር ውድድሮች ይጠበቃሉ። ቀን 10 ሰዓት ከ15 ላይ የወንዶች ማራቶን የሚካሄድ ሲሆን፥ ሌሊሳ ደሲሳ፣ ሙስነት ገረመው፣ ሰይፉ ቱራ እና ዓየለ ቶላ…
ስፓርት በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ1ሺህ 500 ሜትር ማጣሪያዎች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ወደ ቀጣይ ዙር አልፈዋል Mekoya Hailemariam Jul 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሬገን የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለሊቱን በተካሄዱ የወንዶችና ሴቶች 1ሺህ 500 ሜትር ማጣሪያዎች በሴቶች ሁሉም ኢትዮጵያውያን ተወዳዳሪዎች አልፈዋል፡፡ ጉዳፍ ጸጋይ 4፡01.28 ከምድብ አንድ 1ኛ፣ ፍረወይኒ ኃይሉ 4፡02.28 ከምድብ አንድ…
ስፓርት በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በለተሰንበት ግደይ የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች Mekoya Hailemariam Jul 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ18ኛው የኦሬገን የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በሴቶች 10 ሺህ ሜትር በለተሰንበት ግደይ የመጀመሪያ የወርቅ ሜዳሊያ አግኝታለች። በውድድሩ ኬንያውያን አትሌቶች ሁለተኛ እና ሶስተኛ በመሆን አጠናቀዋል። እጅጋየሁ ታየ ስድስተኛ እና ቦስና…