Fana: At a Speed of Life!

የምስራቅ አፍሪካ የጥበባትና ባህል ፌስቲቫል መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የጥበባትና ባህል ፌስቲቫል በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ። የባህል ፌስቲቫሉ አካል የሆነው የጎዳና ላይ ትርዒት በመስቀል አደባባይ እየተካሄደ ነው፡፡ "ጥበባትና ባህል ለቀጠናዊ ትስስር" በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሄደ ባለው …

በመዲናዋ በተያዘው ክረምት ከ7 ነጥብ 4 ሚሊየን በላይ ችግኝ ለመትከል ዝግጅት ተደርጓል- አስተዳደሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ በተያዘው በ2014ዓ.ም ክረምት የአረንጓዴ አሻራ ልማት መርሃ ግብር ከ7 ነጥብ 4 ሚሊየን በላይ ችግኝ ለመትከል በዘጠኝ ችግኝ ጣቢያዎች ችግኝ የማፍላት የቅድመ ዘግጅት መደረጉን አስታወቀ፡፡…

ቱርክ ከፈረንጆች 2023 ጀምሮ በጥቁር ባሕር በኩል በየቀኑ 10 ሚሊየን ሜትር ኪዩቢክ የተፈጥሮ ጋዝ ልታስገባ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱርክ ከፈረንጆች 2023 የመጀመሪያ ሩብ አመት ጀምሮ በየቀኑ 10 ሚሊየን ኪዩቢክ ሜትር የተፈጥሮ ጋዝ ከጥቁር ባህር ሳካሪያ የጋዝ ማመንጫ ስፍራ ወደ ብሄራዊ የጋዝ ማስተላለፊያ መስመር እንደምታስገባ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይፕ ኤርዶኻን ገለጹ፡፡…

በሐረሪ ክልል የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብሩ ውጤታማ እንዲሆን አመራሩ በቁርጠኝነት እንዲሰራ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ለዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ውጤታማነት አመራሩ በቁርጠኝነት እንዲረባረብ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ጥሪ አቀረቡ፡፡ በክልሉ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ውጤታማ ለማድረግ የተቋቋመው ግብረሃይል የአረንጓዴ…

ስግብግብነትን እና የውጭ ያልተገባ ጫናን በመጋፈጥ ተሻጋሪ ተቋማትን መገንባት ከቻልን ኢትዮጵያ የብልጽግና መሰረት ትጥላለች- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ስንፍና አዘል ስግብግብነትን፣ ሥራ ጠል አመለካከትን፣ የሞራል ዝቅጠትን እና የውጭ ያልተገባ ጫናን በመጋፈጥ ተሻጋሪ ተቋማትን መገንባት ከቻልን ኢትዮጵያ የብልጽግና መሰረት ትጥላለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ።…

የኢትዮጵያና ናይጄሪያን የሁለትዮሽ ግንኙነት ማጠናከር የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና ናይጄሪያ የሁለትዮሽ ግንኙነትን ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ የሚያስችሉ በፖለቲካ፣ መከላከያ፣ በባህልና በቱሪዝም፣ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፍ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ። ስምምነቱ የተፈረመው ለሁለት ቀናት በአዲስ አበባ ሲካሄድ በቆየው…

በኢትዮጵያና በኢኳቶሪያል ጊኒ መካከል ያለውን የአምራች ኢንዱስትሪ ትስስር ለማሳደግ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል በኢትዮጵያና በኢኳቶሪያል ጊኒ መካከል ያለውን የአምራች ኢንዱስትሪ ትስስር ማጠናከርና ማሳደግ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ከአገሪቱ የማዕድን ኢንዱስትሪና ኢነርጂ ሚኒስትር ጋብሬል ምባጋ ኦቢአንግ ጋር ተወያዩ፡፡…

ርእሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ቦረማ ከተማ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በሶማሌ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ የተመራ የክልሉ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ልዑክ ሶማሊላንድ ቦረማ ከተማ ገባ፡፡ ለልዑኩ የሶማሊላንድ ምክትል ፕሬዚዳንት አብዱራሂም አብዱላሂ ኢስማኢል አቀባበል እንዳደረጉላቸው ከሶማሌ ክልል…

የአማራ ክልል አመራሮች በባህርዳር ከተማ የተገነቡና በመገንባት ላይ ያሉ ከፍተኛ የመሰረተ ልማቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል አመራሮችን ጨምሮ የዞንና የከተማ አስተዳደር አመራሮች በባህርዳር ከተማ የተገነቡና በመገንባት ላይ ያሉ ትልልቅ መሰረተ ልማቶችን ጎብኝተዋል፡፡ የባህርዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ዶክተር ድረስ ሳህሉ በጉብኝቱ ወቅት…

ከአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉ 418 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉ በአስር ወራት 418 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በ2014 በጀት ዓመት በአስር ወራት ከአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉ 498 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ለማግኘት ታቀዶ 418 ሚሊየን ዶላር…