የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከጣሊያን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መከሩ Meseret Awoke Jun 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከጣሊያኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሊዊጂ ዲ ማዮ ጋር በሁለትዮሽና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ። አቶ ደመቀ በዚህ ወቅት ከጣሊያኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በሁለትዮሽ ግንኙነት፣…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ ከዩክሬን ጋር ግጭት ውስጥ በገባችባቸው የመጀመሪያዎቹ 100 ቀናት ውስጥ ከነዳጅ ሽያጭ 98 ቢሊየን ዶላር ገቢ ማግኘቷ ተገለጸ Meseret Awoke Jun 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት በተጀመረ በ100 ቀናት ውስጥ ሩሲያ ወደ ውጭ በምትልከው ነዳጅ 98 ቢሊየን ዶላር አግኝታለች ተብሏል፡፡ ምዕራባውያን ሀገራት ሩሲያን ለማግለል እና ኢኮኖሚያዊ ግንኙነታቸውን በርካታ የኢኮኖሚ ማእቀቦች በመጣል ኢኮኖሚያዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢጋድ እና ጣሊያን በቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ በትብብር ለመስራት ተስማሙ Meseret Awoke Jun 13, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ በይነ መንግስታት (ኢጋድ) ከጣሊያን ጋር በቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ በትብብር ለመስራት ተስማሙ። የኢጋድ ዋና ፀሃፊ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ከጣሊያኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሉዊጂ ዲ ማዮ ጋር ተወያይተዋል። ዶክተር ወርቅነህ በዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ነገ ከፓርላማው ለሚነሳላቸው ጥያቄ ምላሽ ይሰጣሉ Meseret Awoke Jun 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች 6ኛው ምክር ቤት በ1ኛ ዓመት የሥራ ዘመኑ ነገ በሚያካሂደው 13ኛ መደበኛ ስብሰባው የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቃል የሚሰጡትን ምላሽ ያዳምጣል። ነገ ሰኔ 7 ቀን 2014 ዓ.ም. በሚካሄደው የሕዝብ ተወካዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሎች በተዘጋጁ ረቂቅ ሕጎች ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው Shambel Mihret Jun 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሎች በተዘጋጁ ረቂቅ ሕጎች ላይ ግብዓት ለማሰባሰብ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ የፍትሕ ሚኒስቴር እና የክልል ፍትህ ቢሮዎች ባዘጋጁት መድረክ በአራት ረቂቅ ሕጎች ዙሪያ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ ረቂቅ ሕጎቹ በክልሎች የሚዘጋጁ የጠበቆች፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ አደም ፋራህ የተመራው የከፍተኛ አመራሮች ልዑክ የገርጂ መኖሪያ መንደርን ጎበኘ Meseret Awoke Jun 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፍራህ የተመራው የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽህፈት ቤትና የክልሎችና የከተማ አስተዳደሮች ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች ከፍተኛ አመራሮች ልዑክ ትናንት የተመረቀውን የገርጂ መኖሪያ መንደር ጎበኘ ። አመራሮቹ በገርጂ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከጣሊያኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Jun 13, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከጣሊያኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሉዊጂ ዲ ማዮ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም የሁለቱን ሀገራት ታሪካዊ የሁለትዮሽ ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል በተያዘው ክረምት ከ847 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ለማልማት እየተሰራ ነው Feven Bishaw Jun 13, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል በተደጋጋሚ እየተከሰተ ያለውን የድርቅ አደጋ ለመቀነስ በተያዘው የክረምት ከ847 ሺህ ሄክታር በላይ መሬትን በማልማት ከ20 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ለመሰብሰብ እየሰራ መሆኑን የክልሉ የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ አስታወቀ።…
የሀገር ውስጥ ዜና አማራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ሰኔ 11 ቀን 2014 ዓ.ም ሥራ እንደሚጀምር አስታወቀ Melaku Gedif Jun 13, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አማራ ባንክ የአክሲዮን ማህበር ሰኔ 11 ቀን 2014 ዓ.ም ሥራውን በይፋ እንደሚጀምር አስታወቀ። የባንኩን ስራ የመጀመር ሂደትን አስመልክቶ የባንኩ ከፍተኛ አመራሮች መግለጫ ሰጥተዋል። ከ6 ቢሊየን 516 ሚሊየን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ኢኳቶሪያል ጊኒ በማዕድን እና ነዳጅ ዘርፍ በጋራ ለመስራት ስምምነት ተፈራረሙ Feven Bishaw Jun 13, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኢኳቶሪያል ጊኒ በማዕድን እና ነዳጅ ዘርፍ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ። የማዕድን ሚኒስትሩ ኢንጂነር ታከለ ኡማ እና የኢኳቶሪያል ጊኒ የማዕድን እና ነዳጅ ሚኒስትሩ ጋብሬል ምባጋ ኦቢአንግ ስምምነቱን…