Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በሀዋሳ በግንባታ ላይ ያለውን የዳቦ ፋብሪካ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በሀዋሳ በግንባታ ላይ የሚገኘውን የዳቦ ፋብሪካ የግንባታ ሂደት ጎበኙ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እና በእርሳቸው የተመራው ልዑክ በቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት እየተገነባ…

ፕሬዚዳንት ፑቲን ሩሲያ የሚጣልባትን የኢኮኖሚ ማዕቀብ የመቋቋም አቅም እንዳላት ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ቪላድሚር ፑቲን ምዕራባውያን አገራቸውን በኢኮኖሚ ማዕቀብ ጫና ውስጥ ለመጣል የሚያደርጉትን ጥረት ሀገራቸው እንደምትቋቋመው ተናገሩ። ፕሬዚዳንቱ ትናንት በቅዱስ ፒተርስበርግ በተካሄደው የኢኮኖሚ ጉባኤ ላይ "እኛ ጠንካሮች ነን እና ማንኛውንም…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ የማዕድን ሃብትን በዘላቂነት ለማልማት ያለመ የማዕድን ሲምፖዚየም እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚገኝ የማዕድን ሃብትን በዘላቂነት ለማልማት ያለመ የመጀመሪያው ክልል አቀፍ የማዕድን ሲምፖዚየም እየተካሄደ ነው። "የማዕድን ሀብት ለዘላቂ ልማት" በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ የሚገኘው ሲምፖዚየም የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር…

የደቡብ ክልል የኢንተርፕራይዞች የምርትና አገልግሎት ኢግዚቢሽንና ባዛር ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ የክልሉን የገጠርና ከተማ ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች የምርትና አገልግሎት ኢግዚቢሽንና ባዛር በወላይታ ሶዶ ከተማ ከፍተዋል። ከምርትና አገልግሎት ኢግዚቢሽንና ባዛሩ በተጨማሪ የክልሉ የስራ እድል…

የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ምክትል ሊቀ-መንበር ኢትዮጵያ በሕብረቱ በሚደረገዉ ለውጥና ማሻሻያ እገዛ እንድታደርግ ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ ከአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ምክትል ሊቀ-መንበር ዶ/ር ሞኒክ ንሳንዛባጋንዋ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው ምክትል ሊቀ-መንበር ሞኒክ ኢትዮጵያ በሕብረቱ በሚደረገው ለውጥ እና ማሻሻያ እገዛ…

አማራ ባንክ በዛሬው ዕለት ተመርቆ ሥራውን በይፋ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በዛሬው ዕለት ተመርቆ ሥራውን በይፋ ጀምሯል። የአማራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የምረቃ እና ስራ ማስጀመሪያ ስነ ስርዓት በዛሬው ዕለት ለገሃር በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ተካሂዷል። በምረቃ ስነ…

በደቡብ ክልል ከ5 ሚሊየን በላይ የህብረተሰብ ክፍሎች የኮቪድ-19 የመከላከያ ክትባትተከትበዋል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ከ5 ሚሊየን በላይ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የኮቪድ-19 የመከላከያ ክትባት እንደተከተቡ የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ። በክልሉ እየተሰጠ ባለው የኮቪድ-19 መከላከያ ክትባት ምክንያት በበሽታ የሚያዙ እና የሚሞቱ የህብረተሰብ ክፍሎች…

የተሰረዘው የኢትዮጵያ የአጎዋ እድል ተጠቃሚነት በአዲስ ሁኔታ የሚታይበት እድል አለ – አምባሳደር ትሬሲ አን ጃኮብሰን

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ተስፋዩ ይልማ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ጉዳይ ፈፃሚ አምባሳደር ትሬሲ አን ጃኮብሰንን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለዉ አነጋገሩ። አምባሳደር ተስፋዬ በመንግስት በኩል እየተከናወኑ ባሉ ተግባራት…