Uncategorized በሐረሪ ክልል የሕዝብን ጥያቄ ለመመለስ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራትን ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ Shambel Mihret Jun 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የሕዝብን ጥያቄ ለመመለስ እየተከናወኑ የሚገኙ ተግባራትን ማጠናከር እንደሚገባ የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ አብዱጀባር መሀመድ ገለጹ። የሐረሪ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት በክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና 1ሺህ 126 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ ዮሐንስ ደርበው Jun 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በሦስት ዙር በተከናወነ ዜጎችን ከሳዑዲ ዓረቢያ የመመለስ ሥራ 1 ሺህ 126 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከተመለሱት ውስጥ ስድስቱ ሕጻናት መሆናቸውም ተመላክቷል፡፡ ለተመላሽ ዜጎችም ተገቢውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጤና ሚኒስቴር “ማስተርካርድ ዌልነስ ፓስ” የተሰኘ የጤና መረጃ አያያዝ መተግበሪያ ይፋ አደረገ Melaku Gedif Jun 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጤና ሚኒስቴር “ማስተርካርድ ዌልነስ ፓስ” የተሰኘ ዲጂታላይዝድ የጤና መረጃ አያያዝ መተግበሪያ ይፋ አደረገ፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷የዲጂታላይዝድ ጤና መረጃ አያያዝ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከምዕራብ አፍሪካ አገራት ጋር ያላትን የኢኮኖሚ ትስስር ይበልጥ ለማጠናከር እየሰራች ነው -የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Melaku Gedif Jun 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከምዕራብ አፍሪካ አገራት ጋር ያላትን የኢኮኖሚ ትስስር ይበልጥ ለማጠናከር እንደምትሰራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የምዕራብ አፍሪካ ሀገሮች ጉዳይ ዳይሬክተር ኤልያስ መላኩ እንደገለጹት ÷ኢትዮጵያ ከምዕራብ አፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዩኒቨርሲቲዎች ተመሳሳይ ይዘት ኖሯቸው የተለያየ መጠሪያ የያዙ የትምህርት ክፍሎች ስያሜ እንደገና መስተካከል አለበት ተባለ ዮሐንስ ደርበው Jun 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ተመሳሳይ ይዘት ያላቸው ነገር ግን የተለያየ ስያሜ የያዙ ትምህርት ክፍሎች እንደገና ስያሜያቸው ሊስተካከል እንደሚገባ የትምህርት ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡ የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት ለኢትዮጵያውያን ስደተኞች እያደረገ ያለውን ሰብአዊ ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል ተጠየቀ Meseret Awoke Jun 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት ለኢትዮጵያውያን ስደተኞች እያደረገ ያለውን ሰብአዊ ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል በታንዛኒያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሽብሩ ማሞ ጠየቁ፡፡ አምባሳደር ሽብሩ ማሞ በታንዛኒያ የዓለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት ዋና…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ የ405 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ Feven Bishaw Jun 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ የ405 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ማድረጉ ተገለፀ፡፡ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አሕመድ ሽዴና የዓለም ባንክ ግሩፕ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ኦስማን ዲዮን ተፈራርመዋል፡፡ የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ ካደረገው የ405…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል ሂላላ የነዳጅ እና ተፈጥሮ ጋዝ ማውጫ ፕሮጀክት ተጎበኘ Meseret Awoke Jun 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ዑማ እና የግብርና ሚኒስትሩ ዑመር ሁሴን ከቱርክ ባለሃብቶች ጋር በመሆን በሶማሌ ክልል ሂላላ የነዳጅና ተፈጥሮ ጋዝ ማውጫ ፕሮጀክትን ጎበኙ፡፡ የማዕድን ሚኒስትሩ ኢንጂነር ታከለ ዑማ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና በአንዳንድ አካባቢዎች የተከሰተውን የዶሮ በሽታ የመከላከልና የመቆጣጠር ስራ ውጤት እያስገኘ መሆኑ ተገለጸ Meseret Awoke Jun 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በአንዳንድ አካባቢዎች የተከሰተውን የዶሮ በሽታ የመከላከልና የመቆጣጠር ስራ ውጤት እያስገኘ መሆኑን፥ በሽታውን ለመከላከል የተቋቋመው ግብር ኃይል ገለጸ፡፡ ሰሞኑን በአዲስ አበባና በቢሸፍቱ በተወሰኑ የዶሮ እርባታ ማዕከላት የተከሰተው የዶሮ በሽታ ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተቋማት ለመሰረተ ልማት ግንባታዎች ቁፋሮ ሲያከናውኑ ከኤሌክትሪክ አገልግሎት ጋር በመናበብ መስራት እንደሚገቸው ተጠቆመ Feven Bishaw Jun 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በግንባታው ዘርፍ የተሰማሩ የግልም ሆነ የመንግሥት ተቋማት ለሚሰሯቸው የመሰረተ ልማት ግንባታዎች ቁፋሮ በሚያከናውኑበት ወቅት ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጋር በመናበብ መስራት እንደሚገባቸው ማሳሰቢያ ተሰጠ፡፡ በመዲናዋ በግልም ሆነ የመንግስት…