Fana: At a Speed of Life!

ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ በጅግጅጋ እየተከናወኑ ያሉ ፕሮጀክቶች በጥራትና በተያዘላቸው ጊዜ እንዲጠናቀቁ መመሪያ ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ በጅግጅጋ ከተማ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ፕሮጀክቶች በጥራትና በተያዘላቸው ጊዜ ውስጥ እንዲጠናቀቁ መመሪያ ሰጥተዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በከተማዋ እየተከናወኑ የሚገኙ የአስፋልትና የውስጥ ለውስጥ…

ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ በቤልጂየምና ኔዘርላንድስ ከሚኖሩ የዳያስፖራ አመራሮች ጋር በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የፍትህ ሚኒስትር ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ በብራስልስና በአካባቢው ከሚኖሩ የዳያስፖራ አመራሮችና የአውሮፓ ዲፌንድ ኢትዮጵያ አስተባባሪዎች ጋር በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡ ሚኒስትሩ አራት አባላት ያሉትን የልዑካን ቡድን…

በኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር መስመር ደህንነት ላይ ምክክር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር መስመር ላይ የሚያጋጥሙ የደህንነት ችግሮችን በመለየት የመፍትሄ ሃሳብ ለማቅረብ ያለመ ውይይት ተካሄደ፡፡ በመድረኩ የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ በርኦ ሀሰንን ጨምሮ የኢትዮ -ጅቡቲ የባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን…

እንደ ቅድመ አያቶቻችን ማንኛውንም ዓይነት ፈተና በድል የምንወጣ ጠንካራ ህዝቦች ነን – ፕሬዚዳንት ፑቲን

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያውፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን የምዕራቡ ዓለም የኢኮኖሚ ማዕቀብ አይሰብረንም ፤ እንዲያውም ይበልጥ ያጠነክረናል ሲሉ ገለጹ፡፡ ቭላድሜር ፑቲን ÷ እንደ ቅድመ አያቶቻችን ማንኛውንም ዓይነት ፈተና የመጋፈጥ ብቃት እንዳለን ያለፉት ዘመናት የሩሲያ…

የመዲናዋ ህዝባዊ ሰራዊት በሰላምና ደህንነት ላይ ላበረከተው አስዋጽኦ የዕውቅና መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ህዝባዊ ሰራዊት በሰላምና ደህንነት ላይ ላበረከተው አስዋጽኦ የዕውቅና እና የምስጋና መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው፡፡   ለህዝባዊ ሰራዊቱ የተዘጋጀው መርሐ ግብር በወዳጅነት አደባባይ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡…

የአማራ እና የአፋር ክልሎች የፀጥታሥራ ኃላፊዎች የውይይት መድረክ በኮምቦልቻ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ እና የአፋር ክልሎች የፀጥታ ሥራ ኃላፊዎች የሠላምና እና ፀጥታ ውይይት መድረክ በኮምቦልቻ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡   የአማራ ክልል ሠላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ ደሳለኝ ጣሰው÷መድረኩ የሁለቱን ወንድማማች ህዝቦች ታሪካዊና…

” የአገልጋይነት ብቃትንና ዝግጁነትን በማጠናከር ነዋሪዎችን በብቃት እያገለገልን አዲስ አበባን እጅ ለእጅ ተያይዘን እናበለጽጋለን “-…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአገልጋይነት ብቃትን እና ዝግጁነትን በማጠናከር ነዋሪዎችን በብቃት እያገለገልን አዲስ አበባ ከተማን እጅ ለእጅ ተያይዘን እናበለጽጋለን አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡   "ብቁና ጤናማ አመራር እና ሲቪል ሰርቫንት ለላቀ አገልግሎት "…

4ኛው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር የፊታችን ሰኔ 14 እንደሚጀመር ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰኔ 14 በሚጀመረው 4ኛው ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ- ግብር 6 ቢሊየን ችግኞችን ለመትከል መታቀዱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የዘንድሮውን የአረንጓዴ አሻራ ዘመቻ አስመልክተው ባወጡት መግለጫ፥ በዚህ ዓመት በአጠቃላይ…

በፓሪስ ዳይመንድ ሊግ 5 ሺህ ሜትር ውድድር ሰለሞን ባረጋ አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ ዳይመንድ ሊግ በ5 ሺህ ሜትር ውድድር ሰለሞን ባረጋ አሸንፏል፡፡ በወንዶች ምድብ በተካሄደው 5 ሺህ ሜትር የፓሪስ ዳይመንድ ሊግ ውድድር ሰለሞን ባረጋ ርቀቱን በቀዳሚነት ሲያጠናቅቅ÷ሙክታር እድሪስ ደግሞ 3ኛ ደረጃን ይዞ አጠናቋል፡፡…

ጠ/ሚ ዐቢይ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ በመዲናዋ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በአዲስ አበባ እየተከናወኑ የሚገኙ ሰው ተኮር የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል።   ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባስቀመጡት አቅጣጫ መሠረት የተጀመሩት በ1ወር ከ20 ቀናት የሚከናወኑ…