Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስና የሶማሊያ ብሔራዊ ፖሊስ በጋራ ለመስራት በሚያስሉ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስና የሶማሊያ ብሔራዊ ፖሊስ የአካባቢያቸውን ሰላምና ደህንነት ማረጋገጥ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረ ሚካኤል ከሶማሊያ ብሔራዊ ፖሊስ ኢንስፔክተር…

እየተለወጠች ያለችው አዲስ አበባ የሀገሪቱ መሪ ምኞት ማሳያ ናት -ዘ ኢኮኖሚስት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ የሀገሪቱ መሪ ምኞት ማሳያ ናት ሲል “ዘ ኢኮኖሚስት” የተሰኘው ታዋቂው የእንግሊዝ መጽሔት ዘግቧል። ዘ ኢኮኖሚስት በዘገባው በሀገሪቱ ግጭት የነበረ ቢሆንም ከተከሰቱ ግጭቶች ጎን ለጎን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…

አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ የአርባምንጭ አዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ የአርባምንጭ አዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታን ሂደትን ጎብኝተዋል፡፡ ዋና አፈ ጉባኤው በጉብኝታቸው ወቅት ÷ በእውቀትና ስነምግባር የታነፀ ሀገር ተረካቢ ዜጋ…

እስካሁን በሶማሌ ክልል 804 ሺህ ሰዎች 3ኛውን ዙር የኮቪድ -19 መከላከያ ክትባት ወስደዋል

አዲስ አበበ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል 804 ሺህ ሰዎች 3ኛውን ዙር የኮቪድ -19 መከላከያ ክትባት ወስደዋል፡፡ የክልሉ የበሽታ መከላከል ዳይሬክተር አቶ አብዱፋራህ አህመድ እንደገለጹት÷ 3ኛው ዙር የኮሮና ክትባት ንቅናቄ በሶማሌ ክልል 1 ነጥብ 5…

የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ የምንችለው የግብርና ምርትና ምርታማነትን ስናሳድግ ነው- አቶ ሙስጠፌ መሀመድ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ የምንችለው የግብርና ምርትና ምርታማነት ስናሳድግ እና የእርሻ መሬትን ስናለማ ብቻ ነው” ሲሉ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ገለጹ፡፡ በሶማሌ ክልላዊ መንግስት የገዛቸውን 100…

በኢትዮጵያ መንግስት የተላለፈው ሰብዓዊነትን ማዕከል ያደረገ የግጭት ማቆም ውሳኔ ሰብዓዊ ድጋፍን ተደራሽ ለማድረግ ትልቅ ዕድል ፈጥሯል- የዓለም ምግብ ፕሮግራም

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ መንግስት የተላለፈው ሰብዓዊነትን ማዕከል ያደረገ የግጭት ማቆም ውሳኔ በትግራይ ክልል ሰብዓዊ ድጋፍን ተደራሽ ለማድረግ ትልቅ ዕድል መፍጠሩን የዓለም ምግብ ፕሮግራም ገለጸ። የዓለም ምግብ ፕሮግራም ዋና…

በሀገራዊ ምክክሩ ህብረተሰቡ የመወያያ ሀሳቦችን በነጻነት እንዲያፈልቅ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሀገራዊ ምክክሩ ህብረተሰቡ ራሱ የመወያያ ሀሳቦችን በነጻነት እንዲያፈልቅ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን ተገለጸ፡፡ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስትና ከባለድርሻ አካት ጋር ዛሬ በአሶሳ ከተማ ተወያይቷል፡፡…

በአማራ ክልል ባለፉት 11 ወራት ከ137 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጥቷል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ባለፉት 11 ወራት ውስጥ ከ137 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መሰጠቱ ተገለጸ፡፡ በክልሉ በግብርና፣ በቱሪዝም፣ በማዕድንና ሌሎች ዘርፎች ያለውን የኢንቨስትመንት አማራጭና ምቹ…