Fana: At a Speed of Life!

የሰብዓዊ መብት ጥሰት አልደረሰብንም – በኦሮሚያ ክልል በሕግ በቁጥጥር ሥር የሚገኙ ተጠርጣሪዎች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል እየተወሰደ ባለው ሕግ የማስከበር እርምጃ በቁጥጥር ሥር የሚገኙ ተጠርጣሪዎች ሰብዓዊ መብታቸው እንዳልተጣሰ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለተሰየመው አጣሪ ቡድን ተናገሩ፡፡ በአቶ ኢሳ ቦሩ የተመራው አጣሪ ቡድን ሰሞኑን…

በተያዘው አመት በኢትዮጵያ 2 ነጥብ 4 ሚሊየን ቶን የስንዴ ምርት ይገኛል ተብሎ ይጠበቃል – ብሉምበርግ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዚህ አመት በኢትዮጵያ 2 ነጥብ 4 ሚሊየን ቶን የስንዴ ምርት ይገኛል ተብሎ እንደሚጠበቅ ግብርና ሚኒስቴርን ጠቅሶ ብሉምበርግ ዘገበ። ብሉምበርግ በዘገባው ዘንድሮ ይገኛል ተብሎ የሚጠበቀው የስንዴ ምርት ካለፈው…

ከሩሲያ ጋር መነጋገር “እጅግ አስፈላጊ” መሆኑን የጀርመን መራሄ መንግስት ኦላፍ ሹልዝ አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 11፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሩሲያ ጋር መነጋጋር እጅግ አስፈላጊ መሆኑን የጀርመኑ መራሄ መንግስት ኦላፍ ሹልዝ ተናገሩ፡፡ ለዲ ፒ ኤ የዜና ወኪል እንደተናገሩት ከበርካታ የአውሮፓ ሀገራት ትችት ቢደርስባቸውም ከሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ግንኙነት…

አቶ አህመድ ሺዴ ከስዊድን ዓለም አቀፍ የልማት ትብብር ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ ከስዊድን ዓለም አቀፍ የልማት ትብብር ሚኒስትር ማቲልዳ ኧርንክራንስ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው በሁለትዮሽ በተለይም በሀገራቱ መካከል የልማት ትብብር ማድረግ በሚቻልበት አግባብ ላይ መክረዋል።…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በየካ ክፍለ ከተማ የተቋቋመውን የምገባ ማዕከል መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በየካ ክፍለ ከተማ በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ድርጅት የተቋቋመውን የምገባ ማዕከል መርቀው ከፈቱ፡፡ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በዛሬው እለት የ60 ቀናት እቅድ አካል…

በቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት በሲዳማ ክልል የተገነባው ትምህርት ቤት ተጠናቆ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት በሲዳማ ክልል ሀኮ ወረዳ የተገነባው 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተጠናቆ ተመርቋል፡፡ ትምህርት ቤቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በተገኙበት ነው የተመረቀው።…

ለነዳጅ ግብይት ሪፎርሙ ውጤታማነት በትኩረት ይሰራል- ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለነዳጅ ግብይት ሪፎርሙ ውጤታማነት በትኩረት እንደሚሠራ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ተናገሩ፡፡ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከነዳጅ ግብይት ሪፎርም ትግበራ ጋር ተያይዞ ከሐረሪ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች…

በመዲናዋ ነገ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን የአዲስ አበባ ፖሊስ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በነገው ዕለት ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስዱ መንገዶች ከንጋቱ 11፡ከ30 እስከ ቀኑ 6፡00 ሰዓት ድረስ ለተሸከርካሪ ዝግ እንደሚሆኑ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር በመስቀል አደባባይ ባዘጋጀው…

የፍትህ ሚኒስትሩ ዶክተር ጌዲዎን ጢሞቴዎስ ከአውሮፓ ህብረት የሰብአዊ መብቶች ልዩ ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፍትህ ሚኒስትር ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ ከአውሮፓ ህብረት የሰብአዊ መብት ጉዳዮች ልዩ ተወካይ ኢሞን ጊልሞር ጋር በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙርያ ተወያዩ፡፡ ዶክተር ጌዲዎን ከልዩ ተወካዩ ጋር በብራሰልስ ተገናኝተው በኢትዮጵያ ወቅታዊ…

በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልቂጤ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ27ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልቂጤ ከተማን 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ረፋድ ላይ በባህር ዳር አለም አቀፍ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ከነዓን ማርክነህ በ25ኛ ደቂቃ እንዲሁም ጋቶች ፓኖም በ79ኛ ደቂቃ የቅዱስ…