የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመንገደኞች አገልግሎት የአፔክስ 2022 ቀጠናዊ ሽልማት አሸነፈ Alemayehu Geremew Jun 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቀጠናው ለመንገደኞች በሚሰጠው የመዝናኛ እና የአውሮፕላን ውስጥ መስተንግዶ ተመራጭ በመሆን የአፔክስ 2022 ሽልማት አሸነፈ፡፡ አየር መንገዱ ከሌሎች መሠል አየር መንገዶች ጋር ተወዳድሮ ሽልማቱን ያሸነፈው ለመንገደኞች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአውሮፓ ኅብረት 110 ሺህ የዝንጀሮ ፈንጣጣ መከላከያ ክትባት ገዝቶ ለአባል ሀገራቱ ሊያከፋፍል ነው Amele Demsew Jun 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 110 ሺህ የዝንጀሮ ፈንጣጣ መከላከያ ክትባቶችን ገዝቶ ለአባል ሀገራቱ ሊያከፋፍል መሆኑን የአውሮፓ ኅብረት አስታወቀ ፡፡ የአውሮፓ ኅብረት ቀጣይነት ያለውን የዝንጀሮ ፈንጣጣ ወረርሽኝ ለመከላከል 110 ሺህ መከላከያ ክትባቶችን ለመግዛት…
የሀገር ውስጥ ዜና የምስራቅ አፍሪካ የጥበባትና ባህል ፌስቲቫል መካሄድ ጀመረ Shambel Mihret Jun 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የጥበባትና ባህል ፌስቲቫል በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ። የባህል ፌስቲቫሉ አካል የሆነው የጎዳና ላይ ትርዒት በመስቀል አደባባይ እየተካሄደ ነው፡፡ "ጥበባትና ባህል ለቀጠናዊ ትስስር" በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሄደ ባለው …
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በተያዘው ክረምት ከ7 ነጥብ 4 ሚሊየን በላይ ችግኝ ለመትከል ዝግጅት ተደርጓል- አስተዳደሩ Feven Bishaw Jun 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ በተያዘው በ2014ዓ.ም ክረምት የአረንጓዴ አሻራ ልማት መርሃ ግብር ከ7 ነጥብ 4 ሚሊየን በላይ ችግኝ ለመትከል በዘጠኝ ችግኝ ጣቢያዎች ችግኝ የማፍላት የቅድመ ዘግጅት መደረጉን አስታወቀ፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቱርክ ከፈረንጆች 2023 ጀምሮ በጥቁር ባሕር በኩል በየቀኑ 10 ሚሊየን ሜትር ኪዩቢክ የተፈጥሮ ጋዝ ልታስገባ ነው Amele Demsew Jun 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱርክ ከፈረንጆች 2023 የመጀመሪያ ሩብ አመት ጀምሮ በየቀኑ 10 ሚሊየን ኪዩቢክ ሜትር የተፈጥሮ ጋዝ ከጥቁር ባህር ሳካሪያ የጋዝ ማመንጫ ስፍራ ወደ ብሄራዊ የጋዝ ማስተላለፊያ መስመር እንደምታስገባ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይፕ ኤርዶኻን ገለጹ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብሩ ውጤታማ እንዲሆን አመራሩ በቁርጠኝነት እንዲሰራ ጥሪ ቀረበ Shambel Mihret Jun 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ለዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ውጤታማነት አመራሩ በቁርጠኝነት እንዲረባረብ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ጥሪ አቀረቡ፡፡ በክልሉ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ውጤታማ ለማድረግ የተቋቋመው ግብረሃይል የአረንጓዴ…
የሀገር ውስጥ ዜና ስግብግብነትን እና የውጭ ያልተገባ ጫናን በመጋፈጥ ተሻጋሪ ተቋማትን መገንባት ከቻልን ኢትዮጵያ የብልጽግና መሰረት ትጥላለች- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ዮሐንስ ደርበው Jun 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ስንፍና አዘል ስግብግብነትን፣ ሥራ ጠል አመለካከትን፣ የሞራል ዝቅጠትን እና የውጭ ያልተገባ ጫናን በመጋፈጥ ተሻጋሪ ተቋማትን መገንባት ከቻልን ኢትዮጵያ የብልጽግና መሰረት ትጥላለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ።…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና ናይጄሪያን የሁለትዮሽ ግንኙነት ማጠናከር የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ Meseret Awoke Jun 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና ናይጄሪያ የሁለትዮሽ ግንኙነትን ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ የሚያስችሉ በፖለቲካ፣ መከላከያ፣ በባህልና በቱሪዝም፣ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፍ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ። ስምምነቱ የተፈረመው ለሁለት ቀናት በአዲስ አበባ ሲካሄድ በቆየው…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያና በኢኳቶሪያል ጊኒ መካከል ያለውን የአምራች ኢንዱስትሪ ትስስር ለማሳደግ ውይይት ተካሄደ Feven Bishaw Jun 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል በኢትዮጵያና በኢኳቶሪያል ጊኒ መካከል ያለውን የአምራች ኢንዱስትሪ ትስስር ማጠናከርና ማሳደግ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ከአገሪቱ የማዕድን ኢንዱስትሪና ኢነርጂ ሚኒስትር ጋብሬል ምባጋ ኦቢአንግ ጋር ተወያዩ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ርእሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ቦረማ ከተማ ገቡ Feven Bishaw Jun 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በሶማሌ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ የተመራ የክልሉ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ልዑክ ሶማሊላንድ ቦረማ ከተማ ገባ፡፡ ለልዑኩ የሶማሊላንድ ምክትል ፕሬዚዳንት አብዱራሂም አብዱላሂ ኢስማኢል አቀባበል እንዳደረጉላቸው ከሶማሌ ክልል…