Fana: At a Speed of Life!

ዋልያዎቹ የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታቸውን ግንቦት 25 ቀን ይጀምራሉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ጨዋታ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ የሚያደርግባቸው ቀናት ይፋ ሆነዋል፡፡ የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ጨዋታዎች በዚህ ወር መካሄድ የሚጀምሩ ሲሆን÷ ኢትዮጵያ 2 ጨዋታዎችን የምታደርግበት…

የክልል ርእሳነ መሥተዳድሮችና ሚኒስትሮች ባሕር ዳር ገቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገርን ጨምሮ ሚኒስትሮች፣ የክልል ርእሳነ መሥተዳድሮችና ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች የአማራ ክልል መንግሥት ባዘጋጀው በሕግ ማስከበርና በኅልውና ዘመቻ ለተሳተፉ የጸጥታ አካላት የዕውቅና መርኃ…

የጤናውን ዘርፍ በበጀት ለመደገፍ ተመጣጣኝ የአገልግሎት ክፍያ ጥናት እንዲደረግ አቅጣጫ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤናውን ዘርፍ በበጀት ለመደገፍ እንዲቻል ተመጣጣኝ የአገልግሎት ክፍያ ጥናት እንዲደረግ አቅጣጫ ተሰጠ፡፡ የጤና ሚኒስቴርና ተጠሪ መስሪያ ቤቶች የ2015 ዓመት የበጀት እቅዳቸውን ለገንዘብ ሚኒስቴር ሲያቀርቡ የጤናውን ዘርፍ በበጀት ለመደገፍና…

ድርጅቱ በአገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶችን ለመቅረፍ ከደንበኞች እና ከባለድርሻ አካላት ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት (ኢባትሎአድ) በአገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶችን ለመቅረፍ ከደንበኞች እና ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል፡፡ በውይይቱ የመንግስትና የግል አስመጭዎች፣…

ኢራን በሳይንስ ዘርፍ ያላትን ልምድና ዕውቀት እንደ ኢትዮጵያ ላሉ ወዳጅ ሀገራት ማካፈል እንደምትፈልግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን የተለያዩ የሳይንስ ዘርፎች ፈር-ቀዳጅ እንደሆነች እና ያላትን ልምድ እና ዕውቀት እንደ ኢትዮጵያ ላሉ ወዳጅ ሀገራት ለማካፈል ደስተኛ ስለመሆኗ አምባሳደር ሳማድ አሊ ተናግረዋል፡፡ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች…

ፀረ-ኢትዮጵያ ኃይሎች በሃይማኖትና በብሔር ሽፋን ኢትዮጵያውያንን ችግር ውስጥ ለማስገባት ጥረት እያደረጉ ነው – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፀረ-ኢትዮጵያ ኃይሎች በሃይማኖትና በብሔር አማካይነት ኢትዮጵያውያንን ችግር ውስጥ ለማስገባት ጥረት እያደረጉ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡ ʺበሕግ ማስከበርና በሕልውና ዘመቻው የተከፈለ መስዋእትነት…