የዜና ቪዲዮዎች መንግስት ከህወሓት ጋር በድብቅ ተደራድሯል የሚለው መረጃ መሰረተ ቢስ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ Amare Asrat Jun 14, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=CCRlX25_Kmg
የዜና ቪዲዮዎች የፓርላማ አባላት ስለ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ማብራሪያ ምን አሉ ? Amare Asrat Jun 14, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=0YSLyO-MZbE
የዜና ቪዲዮዎች የጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢኮኖሚ ጉዳዮች ማብራሪያ Amare Asrat Jun 14, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=Bhcic2lRFfw
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የተጀመረው ሕግን የማስከበር ሥራ በተለያየ ወንጀል ተሰማርተው የነበሩ አካላትን ወደ ሕግ ያቀረበ መሆኑ ተገለጸ Meseret Awoke Jun 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሰኔ 2 እስከ ሰኔ 7 ቀን 2014 ዓ.ም ሲካሄድ የቆየው የአማራ ክልል የአመራር ስልጠና ማጠቃለያ እና በቀጣይነት አመራሩ በሚሠራቸው ጉዳዮች ላይ በባሕርዳር ውይይት ተካሂዷል። በመድረኩ የክልሉ የልማት ድርጅቶች ዳይሬክተሮች፣ የሁሉም ቢሮዎች…
የዜና ቪዲዮዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት ለቀረቡ ጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያ (ክፍል- 2) Amare Asrat Jun 14, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=b7uMGWbhcRU
የዜና ቪዲዮዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት ለቀረቡ ጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያ (ክፍል አንድ) Amare Asrat Jun 14, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=eqOyepcI7FI
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል የሚገኙ የልማት ድርጅቶች የገበያ ጉድለት መሙላት የሚያስችል ሥራ መስራት አለባቸው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ Meseret Awoke Jun 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የሚገኙ የልማት ድርጅቶች የገበያ ጉድለት መሙላት የሚያስችል ሥራ ላይ ማተኮር እንዳለባቸው የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ አሳሰቡ። ርዕሰ መስተዳድሩ በክልሉ ከሚገኙ የልማት ድርጅት አመራሮች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውይይት…
ቢዝነስ በደቡብ ክልል ባለፉት 11 ወራት ከ11 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ Feven Bishaw Jun 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ባለፉት 11 ወራት ከ11 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የክልሉ ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ወይዘሮ ዘይቱና ኢብራሂም እንደገለጹት÷ በበጀት ዓመቱ 13 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ ወደ ስራ የተገባ…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ከተሞች የዕድገትና ብልጽግና ማሳያ ነፀብራቅ እንድትሆን በመስራት ላይ እንገኛለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Shambel Mihret Jun 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ከተማችን አዲስ አበባ የሁላችንም ከተማ፣ የሁላችንም ቤት፣ የዓለም አቀፍ ዲፕሎማሲ ማዕከል እና አጠቃላይ የኢትዮጵያ ከተሞች የዕድገትና ብልጽግና ማሳያ ነጸብራቅ እንድትሆን ለማስቻል በመስራት ላይ እንገኛለን” ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትምህርት ዘርፍ የተጀመረውን ሪፎርም ለማሳካት በትኩረት እንደሚሰራ ሚኒስቴሩ አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው Jun 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በትምህርት ዘርፍ የተጀመረውን ሪፎርም ለማሳካት በትኩረት እንደሚሰራ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ አስታወቁ። ሚኒስትሩ አዲስ ከተመደቡ የከፍተኛ ትምህርት የቦርድ አመራሮች ጋር ዛሬ ተወያይተዋል፡፡…