Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያና ጣሊያን የ22 ሚሊየን ዩሮ የብድር ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ጣሊያን ለተቀናጀ የግብርና ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች የሚውል የ22 ሚሊየን ዩሮ የብድር ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴና የጣሊያን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሉዊጂ ዲ ማዮ ተፈራርመዋል። ብድሩ…

አይ ኦ ኤም በሶማሊያ ለሚያከናውነው ሰብዓዊ ድጋፍ 66 ሚሊየን ዶላር ጠየቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት (አይ ኦ ኤም) በሶማሊያ ለማደርገው የሰብዓዊ ድጋፍ 66 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ያስፈልገኛል ማለቱ ተገለጸ፡፡ ድርጅቱ በሶማሊያ 1 ነጥብ 25 ሚሊየን ዜጎች ሰብዓዊ ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው እና ለዚህም እስከ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከጣሊያን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከጣሊያኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሊዊጂ ዲ ማዮ ጋር በሁለትዮሽና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ። አቶ ደመቀ በዚህ ወቅት ከጣሊያኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በሁለትዮሽ ግንኙነት፣…

ሩሲያ ከዩክሬን ጋር ግጭት ውስጥ በገባችባቸው የመጀመሪያዎቹ 100 ቀናት ውስጥ ከነዳጅ ሽያጭ 98 ቢሊየን ዶላር ገቢ ማግኘቷ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት በተጀመረ በ100 ቀናት ውስጥ ሩሲያ ወደ ውጭ በምትልከው ነዳጅ 98 ቢሊየን ዶላር አግኝታለች ተብሏል፡፡ ምዕራባውያን ሀገራት ሩሲያን ለማግለል እና ኢኮኖሚያዊ ግንኙነታቸውን በርካታ የኢኮኖሚ ማእቀቦች በመጣል ኢኮኖሚያዊ…

ኢጋድ እና ጣሊያን በቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ በትብብር ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ በይነ መንግስታት (ኢጋድ) ከጣሊያን ጋር በቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ በትብብር ለመስራት ተስማሙ። የኢጋድ ዋና ፀሃፊ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ከጣሊያኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሉዊጂ ዲ ማዮ ጋር ተወያይተዋል። ዶክተር ወርቅነህ በዚህ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ነገ ከፓርላማው ለሚነሳላቸው ጥያቄ ምላሽ ይሰጣሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች 6ኛው ምክር ቤት በ1ኛ ዓመት የሥራ ዘመኑ ነገ በሚያካሂደው 13ኛ መደበኛ ስብሰባው የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቃል የሚሰጡትን ምላሽ ያዳምጣል። ነገ ሰኔ 7 ቀን 2014 ዓ.ም. በሚካሄደው የሕዝብ ተወካዮች…

በክልሎች በተዘጋጁ ረቂቅ ሕጎች ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሎች በተዘጋጁ ረቂቅ ሕጎች ላይ ግብዓት ለማሰባሰብ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ የፍትሕ ሚኒስቴር እና የክልል ፍትህ ቢሮዎች ባዘጋጁት መድረክ በአራት ረቂቅ ሕጎች ዙሪያ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ ረቂቅ ሕጎቹ በክልሎች የሚዘጋጁ የጠበቆች፣…

በአቶ አደም ፋራህ የተመራው የከፍተኛ አመራሮች ልዑክ የገርጂ መኖሪያ መንደርን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፍራህ የተመራው የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽህፈት ቤትና የክልሎችና የከተማ አስተዳደሮች ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች ከፍተኛ አመራሮች ልዑክ ትናንት የተመረቀውን የገርጂ መኖሪያ መንደር ጎበኘ ። አመራሮቹ በገርጂ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከጣሊያኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከጣሊያኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሉዊጂ ዲ ማዮ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም የሁለቱን ሀገራት ታሪካዊ የሁለትዮሽ ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡…

በሶማሌ ክልል በተያዘው ክረምት ከ847 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ለማልማት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል በተደጋጋሚ እየተከሰተ ያለውን የድርቅ አደጋ ለመቀነስ በተያዘው የክረምት ከ847 ሺህ ሄክታር በላይ መሬትን በማልማት ከ20 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ለመሰብሰብ እየሰራ መሆኑን የክልሉ የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ አስታወቀ።…