የሀገር ውስጥ ዜና አማራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ሰኔ 11 ቀን 2014 ዓ.ም ሥራ እንደሚጀምር አስታወቀ Melaku Gedif Jun 13, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አማራ ባንክ የአክሲዮን ማህበር ሰኔ 11 ቀን 2014 ዓ.ም ሥራውን በይፋ እንደሚጀምር አስታወቀ። የባንኩን ስራ የመጀመር ሂደትን አስመልክቶ የባንኩ ከፍተኛ አመራሮች መግለጫ ሰጥተዋል። ከ6 ቢሊየን 516 ሚሊየን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ኢኳቶሪያል ጊኒ በማዕድን እና ነዳጅ ዘርፍ በጋራ ለመስራት ስምምነት ተፈራረሙ Feven Bishaw Jun 13, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኢኳቶሪያል ጊኒ በማዕድን እና ነዳጅ ዘርፍ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ። የማዕድን ሚኒስትሩ ኢንጂነር ታከለ ኡማ እና የኢኳቶሪያል ጊኒ የማዕድን እና ነዳጅ ሚኒስትሩ ጋብሬል ምባጋ ኦቢአንግ ስምምነቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና የፍትህ ስርዓቱን ማረጋገጥ ካልተቻለ ዘላቂ ሰላምም ሆነ እኩል ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ አይቻልም – ዶ/ር ይልቃል ከፋለ Meseret Awoke Jun 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍትህ ስርዓቱን ማረጋገጥ ካልተቻለ ዘላቂ ሰላምም ሆነ እኩል ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ አይቻልም ሲሉ የአማራ ክልል ርዕስ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ገለጹ። የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤይድ) ፍትህ ተግባራት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፕሬዚዳንት ባይደን የመሣሪያ ቁጥጥር ሥምምነቱ በአስቸኳይ እንዲተገበር አሳሰቡ Alemayehu Geremew Jun 13, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን የመሣሪያ ቁጥጥር ሥምምነት ማዕቀፉ በአስቸኳይ እንዲተገበር አሳሰቡ፡፡ የአሜሪካ ምክር ቤት ሴናተሮች በቀረበው የመሣሪያ ቁጥጥር ማዕቀፍ ላይ ተስማምተዋል። ይህን ተከትሎም ፕሬዚዳንቱ ሕግ አውጪዎች የመሣሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ በተለያየ ዘርፍ የተከሰተውን የጸጥታ ችግር መላውን ሕዝብ በማሳተፍ ለመመከት ጥረት ተደርጓል-አቶ ርስቱ ይርዳ Melaku Gedif Jun 13, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በ2014 በጀት ዓመት በተለያየ ዘርፍ የተከሰተውን የጸጥታ ችግር መላውን ሕዝብ በማሳተፍ ለመመከት ጥረት መደረጉን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ ገለጹ። በደቡብ ክልል በ2014 በጀት ዓመት የተከናወኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፋርና የሶማሌ ኢሳ ማህበረሰብ የሰላም ኮንፈረንስ ተካሄደ Shambel Mihret Jun 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋርና የሶማሌ ኢሳ ማህበረሰብ የሰላም ውይይት ማጠቃለያ መድረክ በአዳማ ከተማ ተካሂዷል፡፡ መድረኩ በሁለቱ ማህበረሰቦች መካከል ያሉ አለመግባባቶችን በውይይት በመፍታት ዘላቂ ሰላምን ለማምጣት ዓላማ ያደረገ ነው ተብሏል። በውይይቱ የሰላም ሚኒስትር አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሦስተኛው የኢትዮ-ናይጄሪያ የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽን ስብሰባ እየተካሄደ ነው Amele Demsew Jun 13, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቅርቡ በናይጄሪያ ያደረጉኑትን ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ተከትሎ ሦስተኛው የኢትዮ -ናይጄሪያ የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽን ስብሰባ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ የጋራ ኮሚሽን ስብሰባው ከሁለት ሳምንት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኩዌት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለሀገራቸው የሚያደርጉትን ድጋፍ ማጠናከር በሚችሉበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ Alemayehu Geremew Jun 13, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኩዌት የኢትዮጵያ አምባሳደር ሐሰን ታጁ በሀገሪቷ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለሃገራቸው የሚያደርጉትን ድጋፍ ማጠናከር በሚቻልበት አግባብ ላይ ተወያዩ፡፡ አምባሳደሩ በቀጣይ ማኅበረሰቡን በሚያስፈልገው ሁሉ ለመደገፍ ያላቸውን ቁርጠኝነት ገልጸዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ድምጻዊ ዳዊት ነጋ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ Feven Bishaw Jun 13, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ድምጻዊ ዳዊት ነጋ (ድአመና) ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። ድምጻዊው ከአራት ቀናት በፊት ባጋጠመው ድንገተኛ የጤና እክል በአዲስ ህይወት ሆስፒታል በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ትናንት ምሽት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። ድምፃዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሉሲዎቹ እና ለአዲስ አበባ ከተማ ልዑካን የ5 ሚሊየን ብር ሽልማት አበረከተ Feven Bishaw Jun 12, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሴቶች ብሄራዊ ቡድን እንዲሁም በአንደኛው ሃገር አቀፍ የኢትዮጵያ ወጣቶች ኦሊምፒክ ለተሳተፈው ለአዲስ አበባ ከተማ ልዑካን ቡድን ለእያንዳንዳቸው የ5 ሚሊየን ብር ሽልማት አበርክቷል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ…