የጋምቤላ ክልል ሕገ ወጥነትን ለመቆጣጠር እና ሕግን ለማስከበር የጸጥታ ኃይሎችን በየደረጃው ለማጠናከር ውሳኔ አሳለፈ
አዲስ አበባ፣ሰኔ 6፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የጋምቤላ ክልላዊ መንግስት የጸጥታ ምክር ቤት በክልሉ እየተስፋፋ መጥቷል ያለውን “ሕገ ወጥነትን ለመቆጣጠር እና ሕግን ለማስከበር” በየደረጃው የጸጥታ ኃይሎችን ማጠናከር በሚያስችል ሁኔታ ላይ ውሳኔ አሳልፏል፡፡
የክልሉ የጸጥታ ምክር ቤት ዛሬ ባደረገው…