Fana: At a Speed of Life!

የጣሊያኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጣሊያኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሉዊጂ ዲ ማዮ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል። ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን አቀባበል አድርገውላቸዋል።…

በቀጣዮቹ አስር ቀናት በደቡብ ምዕራብና በምዕራብ የሀገሪቱ ክፍሎች የተሻለ ዝናብ ሊኖር እንደሚችል ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣዮቹ አስር ቀናት በደቡብ ምዕራብና በምዕራብ የሀገሪቱ ክፍሎች የተሻለ ዝናብ ሊኖር እንደሚችል የኢትዮጵያ ሚቲዮሮሎጂ ኢኒስቲትዩት አስታወቀ፡፡ በዚህም በሚቀጥሉት አስር ቀናት ለዝናብ መፈጠር አስተዋጽኦ የሚያደርጉ የሚቲዮሮሎጂ ገጽታዎች እየተጠናከሩ…

የአፋርና የሶማሌ ኢሳ ማህበረሰብ የሰላም ውይይት ማጠቃለያ መድረክ በአዳማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋርና የሶማሌ ኢሳ ማህበረሰብ የሰላም ውይይት ማጠቃለያ መድረክ በአዳማ አባ ገዳ አዳራሽ በመካሄድ ላይ ነው። መድረኩ በሁለቱ ማህበረሰብ መካከል ያሉ አለመግባባቶችን በውይይት በመፍታት ዘላቂ ሰላምን ማምጣት አላማ ያደረገ ነው ተብሏል።…

ፀረ-ህዝብ ኃይሎችን በማጥፋት በኩል ሠራዊቱ ከሌሎች የፀጥታ ኃይሎች ጋር ተቀናጅቶ ውጤታማ ስራ እየሠራ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፀረ-ህዝብ ኃይሎችን በማጥፋት በኩል ሠራዊቱ ከሌሎች የፀጥታ ኃይሎች ጋር ተቀናጅቶ ውጤታማ ስራዎችን እየሠራ መሆኑ ተገለፀ። በደቡብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ በኦሮሚያ ከምዕራብ አርሲ፣ ከቦረና፣ ከምዕራብና ምስራቅ ጉጅ፣ ከባሌና ከአርሲ ዞኖች እንዲሁም…

ኢትዮጵያ በ22ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና 5ኛ ደረጃን ይዛ አጠናቀቀች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በ22ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና 5ኛ ደረጃን ይዛ አጠናቀቀች። በውድድሩ ኢትዮጵያ በ4 ወርቅ፣ 6 ብር እና 4 ነሃስ በአጠቃላይ በ14 ሜዳልያ 5ኛ ደረጃ ይዛ ማጠናቀቋን የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን መረጃ ያመላክታል። በውድድሩ…

የክላስተር እርሻ ተሞክሮን በማስፋፋት የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ ይገባል – አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሃሰን የተመራ ልዑክ በክልሉ አብርሃሞ ወረዳ የመኸር እርሻ እንቅስቃሴን ጎብኝቷል፡፡ በጉብኝቱ ርዕሰ መስተዳድሩ በአብርሃሞ ወረዳ የተጀመረው የክላስተር እርሻ የሚበረታታ መልካም ጅምር መሆኑን…

የሩሲያ ጦር የዩክሬንን ትልቅ የጦር መጋዘን ማውደሙ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ጦር የምዕራባውያን የጦር መሳሪያዎች ይገኙበታል የተባለን የዩክሬን ትልቅ የጦር መሳሪያ መጋዘን ማውደሙ ተሰማ ፡፡ ኢንተርፋክስ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴርን ጠቅሶ እንደዘገበው የሩሲያ ሀይሎች በዩክሬን ተርኖፒል ክልል የሚገኘውን የአሜሪካ እና…

የሩሲያ ጦር የዩክሬንን ትልቅ የጦር መጋዘን ማውደሙ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ጦር የምዕራባውያን የጦር መሳሪያዎች ይገኙበታል የተባለን የዩክሬን ትልቅ የጦር መሳሪያ መጋዘን ማውደሙ ተሰማ ፡፡ ኢንተርፋክስ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴርን ጠቅሶ እንደዘገበው የሩሲያ ሀይሎች በዩክሬን ተርኖፒል ክልል የሚገኘውን የአሜሪካ እና…

በ22ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ተጨማሪ የወርቅ ሜዳልያ አገኘች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ22ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ተጨማሪ የወርቅ ሜዳልያ አግኝታለች። ዛሬ በተካሄዱ ውድድሮች በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ሴቶች ኢትዮጵያ የወርቅና የብር ሜዳልያ አግኝታለች። በውድድሩ አትሌት ወርቁውሃ ጌታቸው እና ዘርፌ ወንድማገኝ…

የጉምሩክ ኮሚሽን ከ14 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት እና ለአቅመ ደካሞች የሚውል የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ከ14 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት እና ለአቅመ ደካሞች የሚውል የቁሳቁስ ድጋፍ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አደረገ። የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ደበሌ ቃበታ 3 ሺህ 500 ኩንታል ሲሚንቶና 26 ሺህ 890 የቤት…