ስፓርት አትሌት ማሞ መንግስቱና አትሌት ዝናሽ ጋረደው የሻምበል አበበ ቢቂላ ማራቶን ውድድርን አሸነፉ Shambel Mihret Jun 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ማሞ መንግስቱና አትሌት ዝናሽ ጋረደው በባህር ዳር ከተማ የተካሄደውን 38ኛው የሻምበል አበበ ቢቂላ ማራቶን ውድድር አሸነፉ፡፡ በውድድሩ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር መስፍን ቸርነት እና የባህርዳር ከተማ ተቀዳሚ…
ስፓርት ከተማ አቀፍ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተካሄደ Shambel Mihret Jun 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 7ኛው ከተማ አቀፍ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ “አዲስ አበባ የሰላምና የአብሮነት ከተማ” በሚል መሪ ሀሳብ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ተካሄደ። በክፍለ ከተማው መድሃኔአለም አደባባይ ላይ በተካሄደው ስፖርታዊ እንቅስቃሴ የከተማ አስተዳድሩ ምክትል ከንቲባ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለከተሞች ዘላቂ ሰላም መረጋገጥ የሃይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች እገዛ ወሳኝ ነው -ዶክተር ይልቃል ከፋለ Meseret Awoke Jun 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለከተሞች ዘላቂ ሰላም መረጋገጥ የሀይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች እገዛ ወሳኝ መሆኑን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በጎንደር ከተማ ከሃይማኖት አባቶችና ከሀገር ሽማግሌዎች ተወካዮች ጋር በወቅታዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአህጉራዊ ሰላም ሌሎች የአፍሪካ ሀገራትም የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስን ተሞክሮ በመውሰድ መስራት አለባቸው -የኔፓድ ዋና ስራ አስፈጻሚ Meseret Awoke Jun 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአህጉራዊ ሰላም ሌሎች የአፍሪካ ሀገራትም የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስን ተሞክሮ በመውሰድ በጋራ መደራጀትና መስራት እንዳለባቸው ለአፍሪካ ልማት አዲስ አጋርነት (ኔፓድ) ዋና ሥራ አስፈፃሚ ወ/ሮ ናርዶስ በቀለ ገለጹ፡፡ ዋና ሥራ አስፈፃሚዋ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በገርጂና በቀበና ያስገነባቸው የመኖሪያ አፓርትመንቶች እየተመረቁ ነው Meseret Awoke Jun 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በገርጂና በቀበና ያስገነባው የመኖሪያ አፓርትመንቶች የምረቃ ስነ - ስርዓት ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች በተገኙበት እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ፕሮጀክቱ አሉሙኒየም ፎርም ወርክ ቴክኖሎጂ” የተሰኘ ዘመናዊ የግንባታ ቴክኖሎጂ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 9 ወራት 10 ሚሊየን ሴቶች የቤተሰብ ዕቅድ አገልግሎት ተጠቃሚ ሆነዋል – ዶክተር ደረጀ ዱጉማ Alemayehu Geremew Jun 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 9 ወራት ከ10 ሚሊየን የሚበልጡ እናቶችን የቤተሰብ ዕቅድ አገልግሎት ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ ÷ የተመጣጠነና ደስተኛ ቤተሰብ ለመመስረትና የእናቶችን ሞት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ ለዓለም ሁለንተናዊ ደኅንነት ስትል ጦርነቷን ታቁም ስትል ዩክሬን ጠየቀች Alemayehu Geremew Jun 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዓለም ሁለንተናዊ ደኅንነት ሲባል ሩሲያ የምታካሂደውን ጦርነት ታቁም ስትል በእስያን ሀገራት የመከላከያ ጉባዔ ላይ ዩክሬን ጠየቀች። በሲንጋፖር በተካሄደው የእስያ ሀገራት ቀጣናዊ የደኅንነት እና የመከላከያ ጉባዔ ÷ የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በሶማሊያ እና ጅቡቲ የነበራቸውን የስራ ጉብኝት አጠናቀው ተመለሱ Melaku Gedif Jun 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሶማሊያ እና ጅቡቲ የነበራቸውን የስራ ጉብኝት አጠናቀው ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ባሳለፍነው ሐሙስ በአዲሱ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ ማህሙድ በዓለ ሲመት ላይ ለመገኘት…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት፣ የክልሎችና የከተማ አስተዳደሮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ከፍተኛ አመራሮች የጋራ መድረክ መካሄድ ጀመረ Alemayehu Geremew Jun 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽህፈት ቤት እና የክልሎችና የከተማ አስተዳደሮች የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች ከፍተኛ አመራሮች የጋራ መድረክ በአዲስ አበባ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ የጋራ መድረኩ በዛሬው ውሎው የፓርቲውን የ10 ወራት የስራ አፈፃፀም…
የሀገር ውስጥ ዜና ዳሽን ቢራ ፋብሪካ በ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ በጎንደር ያስገነባውን የማስፋፊያ ፕሮጀክት አስመረቀ Melaku Gedif Jun 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ የሚገኘው የዳሽን ቢራ ፋብሪካ በ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ ያስገነባው የማስፋፊያ ፕሮጀክት በዛሬው ዕለት ተመርቋል፡፡ በምረቃ ስነ ስርዓቱ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ዶክተር ይልቃል ከፋለ፣ የኢንዱስትሪ…