Fana: At a Speed of Life!

ሰሜን ኮሪያ በሳምንት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ሚሳኤል ማስወንጨፏ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 29፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ሰሜን ኮሪያ በጃፓን ባህር ሚሳኤል ማስወንጨፏን የደቡብ ኮሪያ ወታደራዊ አዛዦች አስታወቁ። ሰሜን ኮሪያ ያደረገችው የሚሳኤል ሙከራ በዚህ ሳምንት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ሲሆን በተያዘው የፈረንጆቹ አመት ውስጥ ደግሞ ለ15ኛ ጊዜ የተሞከረ መሆኑን የደቡብ…

በፕሪሚየር ሊጉ ጅማ አባ ጅፋር እና ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሣምንት የመክፈቻ ጨዋታ ጅማ አባ ጅፋር እና ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቷቸዋል። ረፋድ ላይ በተካሄደ ጨዋታ ጅማ አባ ጅፋ አርባምንጭ ከተማን 2 ለ 1 በመርታት ሁለተኛ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል፡፡…

የዘንድሮው የሸዋል ኢድ በዓል ከዳያስፖራዎች ጋር የምናከብረው በመሆኑ ልዩ ያደርገዋል – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮው የሸዋል ኢድ በዓል ከኢድ እስከ ኢድ ጥሪን ተቀብለው ከመጡ ዳያስፖራዎች ጋር የምናከብረው በመሆኑ ልዩ ያደርገዋል ሲሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ተናገሩ፡፡ በሐረሪ ክልል የኢድ -አል ፈጥር በአል በተከበረ…

በአቶ ዣንጥራር አባይ የተመራ ልዑክ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የጓሮ አትክልትና የመሰረተ ልማት ስራን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ዣንጥራር አባይ የተመራ የአመራሮች ልዑክ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ እየተሰራ ያለውን የጓሮ አትክልትና የመሰረተ ልማት ስራ ጎበኘ፡፡ ምክትል ከንቲባና የስራ፣ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ቢሮ ኃላፊ አቶ…

የኢትዮጵያ ሰራዊት እያለ ኢትዮጵያ አትደፈርም – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሰራዊት እያለ ኢትዮጵያ አትደፈርም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በምዕራብ ግንባር የሚገኙ የሰራዊት አባላትን ጎብኝተዋል፡፡ በዚሁ ወቅት ባደረጉት ንግግር የኢትዮጵያ ሰራዊት…

ሃሰተኛ የአሜሪካ ዶላር ሲመነዝሩ የተገኙ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃሰተኛ የአሜሪካ ዶላር በመጠቀም በኢትዮጵያ ብር ሲመነዝሩ የተገኙ 3 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ ። ተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ስር የዋሉት ትናንት በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ልዩ ቦታው ዲ አፍሪክ ሆቴል…

በሀገረ መንግስት ግንባታ ውስጥ የዳያስፖራው ሚና ላይ ያተኮረ ውይይት በጅግጅጋ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገረ መንግስት ግንባታ ውስጥ የዳያስፖራው ሚና ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት በጅግጅጋ ከተማ በመካሄድ ላይ ነው፡፡ ዳያስፖራዎች በሀገር ግንባታ ላይ ያላቸውን ሚና ለማሳደግ ያለመውን ይህን ውይይት÷ የኢትዮጵያ የዳያስፖራ…

በተለያዩ ምክንያቶች ግንባታው የተጓተተው አዲሱ የአባይ ድልድይ ግንባታ ፕሮጀክት አፈጻጸም 61 ነጥብ 5 በመቶ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮቪድ-19 ወረርሽኝና አሸባሪው ህወሓት በከፈተው ጦርነት ምክንያት መስተጓጎል ፈጥሮበታል የተባለው አዲሱ የአባይ ድልድይ ግንባታ ፕሮጀክት አፈጻጸም 61 ነጥብ 5 በመቶ መድረሱ ተገለጸ። የድልድዩ ግንባታ ፕሮጀክት ምክትል ተጠሪ…

በኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የዕውቅናና የሽልማት መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ2013 የትምህርት ዘመን ከፍተኛ ውጤት ላመጡ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የዕውቅናና የሽልማት መርሐ ግብር ተካሄደ፡፡ በክልሉ በ2013 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ 253 ሺህ ተማሪዎች…

የአውራምባ ማህበረሰብ 50ኛ ዓመት የምስረታ በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውራምባ ማህበረሰብ 50ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው፡፡ በዝግጅቱ ላይ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ እና የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር ዶክተር ጌታቸው…