ያለ አግባብ ለማትረፍ የሚሰሩ ስግብግብ ባለሀብቶችን አደብ ለማስገዛት እንደሚሰራ አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለፁ
አዲስ አበባ፣ሰኔ 4 ፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የክልሉ መንግስት ያለ አግባብ ለማትረፍ የሚሰሩ ስግብግብ ባለሀብቶችን አደብ ለማስገዛት እንደሚሰራ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለፁ፡፡
አቶ ሽመልስ አብዲሳ ይህን በዱከም በግል ባለሀብት የተገነባውን ታዳሽ የብረታብረት ፋብሪካ…