Fana: At a Speed of Life!

አቶ ደመቀ መኮንን አዲስ ከተሾሙት የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ሚካኤል ሀመርን ጋር ተወያይተዋል ። በውይይታቸውም በሰሜን የኢትዮጵያ ክፍል በግጭት ለተጎዱ አካባቢዎች የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦትን…

የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች ፣የዓለም አቀፍ ድርጅቶች እና ተቋማት የሥራ ኃላፊዎች በመዲናዋ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ የሚገኙ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች ፣የዓለም አቀፍ ድርጅቶች እና ተቋማት የሥራ ኃላፊዎች በአዲስ አበባ ከተማ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ፡፡ አምባሳደሮች ፣የዓለም አቀፍ ድርጅቶች እና ተቋማት የሥራ ኃላፊዎች የአብርሆት ቤተ መፃህፍትን…

ዶክተር ሊያ ታደሰ ማህበረሰቡ እየተሰጠ ያለውን የኮቪድ19 ክትባት እንዲወስድ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ማህበረሰቡ እየተሰጠ ያለውን የኮቪድ19 ክትባት እንዲወስድ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ሚኒስትሯ የኮቪድ19 ወረርሽኝ አሁንም ብዙዎችን እየጎዳ መሆኑን እና ወረርሽኙን ለመቆጣጠር ክትባቱን መውሰድ ቁልፍ ጉዳይ መሆኑን…

አምባሳደር ብርቱካን አያኖ በኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ በኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ተወካይ ጂያን ዣኦን ጋር ተወያይተዋል፡፡   አምባሳደር ብርቱካን ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን በማስመለስ፣ በመጠለያ ውስጥ በማገዝ እና…

ኢትዮጵያ ላይ የሚሰራጩ ግጭት-ቀስቃሽ የጥላቻ ንግግሮችን ፌስቡክ መቆጣጠር አለመቻሉን ጥናት አመላከተ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌስቡክ የሚሰራጩ የጥላቻ ንግግሮችን ኩባንያው መቆጣጠር አለመቻሉን ወይም አለመፈለጉን በማይናማር እና በኢትዮጵያ ላይ የተካሄደ ጥናት አመለከተ። በፌስቡክ የተሰራጩ ግጭት ቆስቋሽ የጥላቻ መልዕክቶች በማይናማር ጅምላ ጭፍጨፋ ማስከተላቸውንና ኢትዮጵያም…

በመዲናዋ ሐሰተኛ ገንዘብ ሲያዘጋጅ የነበረ ግለሰብና በገንዘቡ ሲገለገሉ የነበሩ ተማሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ሐሰተኛ ገንዘብ ሲያዘጋጅ የነበረ ግለሰብ እና በሐሰተኛው ገንዘብ ሲገለገሉ የነበሩ ስድስት ተጠርጣሪዎች ከእነ ማስረጃው ተይዘው ምርመራ እየተደረገባቸው እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ። ሐሰተኛ ገንዘብ…

ለመሰረተ ልማት ስራዎች ውጤታማነት የተቋማትን ቅንጅታዊ አሰራር ማጠናከር እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚከናወኑ የመሰረተ ልማት ስራዎች ቅንጅታዊ አሰራሮችን ማጠናከርና ውጤታማ ማድረግ እንደሚገባ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ገለፀ። ሚኒስቴሩ ከክልልና ከከተማ መስተዳድሮች ለተውጣጡ ባለድርሻ አካላት በመሰረተ ልማት ቅንጅታዊ አሰራር ዙሪያ በሐረሪ…