የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ እና አቶ ደመቀ መኮንን የማዕድን ጋለሪን ጎበኙ Meseret Awoke May 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን እና ሌሎች ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች የማዕድን ሚኒስቴር ሪፎርም ስራዎችንና የማዕድን ጋለሪን ጎብኙ፡፡ የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ አመራሮች በክልሉ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ Meseret Awoke May 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች በክልሉ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል፡፡ የሐረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ሀላፊ አቶ አብዱጀባር መሀመድን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች "አዲስ ፖለቲካዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ የገጠር ቤቶችን ወደ ዘመናዊ ደረጃ ለመቀየር የተነደፈውን ፕሮግራም አስጀመሩ Feven Bishaw May 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የኦሮሚያ ገጠር ቤቶችን ወደ ዘመናዊ ደረጃ ለመቀየር የተነደፈው ፕሮግራም ትግበራ ዛሬ አስጀምረዋል፡፡ በዚህም የኦሮሚያ ገጠር ቤቶች ግንባታ ማሻሻያ አዋጅ በሰሜን ሸዋ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል በአንድ ቀን 100 ሺህ የችግኝ ጉድጓድ ተቆፈረ Feven Bishaw May 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር በሐረሪ ክልል በአንድ ቀን 100 ሺህ የችግኝ ጉድጓድ መቆፈሩ ተገለፀ፡፡ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ ሚስራ አብደላ ÷በሐረሪ ክልል በ2014 አረንጓዴ አሻራ 3 ነጥብ 4 ሚሊየን ችግኞች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩስያ 963 አሜሪካውያንን እና 26 ካናዳውያንን ወደ ሀገሯ እንዳይገቡ አገደች Feven Bishaw May 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩስያ 963 አሜሪካውያን እና 26 ካናዳውያን ወደ ሀገሯ እንዳይገቡ ማገዷን አስታወቀች፡፡ የሩስያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሩ እንዳስታወቀው፥ 963 አሜሪካውያን መቼም ቢሆን ወደ አገሯ እንዳይገቡ ያገደች ሲሆን፥ እገዳው ከተጣለባቸው አሜሪካውያን መካከል…
የሀገር ውስጥ ዜና በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ውጤታማ የሆኑ ከ700በላይ አንቀሳቃሾች የደረጃ ሽግግር አደረጉ Feven Bishaw May 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከ500 ሺህ ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ 14 አንቀሳቃሾች ከጥቃቅንና አነስተኛ ዘርፍ ወደ ታዳጊ መካከለኛ ባለሀብትነት ተሸጋገረዋል። የዞኑ ስራና ስልጠና መምሪያ ሀላፊ አቶ ደሴ ጥላሁን እንደተናገሩት? በዞኑ አቅም የፈጠሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ በተለምዶው ” ምን አለሽ ተራ” ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ተከስቶ የነበረው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር ዋለ Feven Bishaw May 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ መርካቶ አካባቢ በተለምዶው " ምን አለሽ ተራ" ተብሎ በሚጠራው ቦታ ተከስቶ የነበረው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገለፀ፡፡ በተከሰተው የእሳት አደጋ የንብረት ውድመት ያጋጠመ…
የሀገር ውስጥ ዜና “በአምባሳደርነት የተሾሙት ሁለቱ ጄነራል መኮንኖች ለተቋማዊ ለውጡ ጉልህ ድርሻ ነበራቸው” – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ Feven Bishaw May 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ በአምባሳደርነት የተሾሙት ለአምሳደር ጀኔራል ባጫ ደበሌ እና አምባሳደር ጀኔራል ሀሰን ኢብራሂም ለሀገር መከላከያ ተቋማዊ ለውጥ ጉልህ ድርሻ እንደነበራቸው ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ። ለአምሳደር ጀኔራል ባጫ ደበሌ እና ለአምባሳደር…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀሰተኛ መረጃና ፕሮፖጋንዳ የዓለምአቀፉን ማህበረሰብ ትኩረት ለመሳብ የሚደረግ ጥረት ቦታ እንደሌለው መንግስት አስታወቀ Feven Bishaw May 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀሰተኛ መረጃና ፕሮፖጋንዳ የዓለምአቀፉን ማህበረሰብ ትኩረት ለመሳብ የሚደረግ ጥረት ቦታ የለውም ሲል መንግስት ባወጣው መግለጫ አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ዛሬ ባወጣው መግለጫ፥ አሸባሪው የትህነግ ቡድን ትክክለኛ ማንነቱን የዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና “የሸዋል ኢድ” የሐረሪ ክልል ባለሥልጣናት እና ዳያስፖራዎች በተገኙበት በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው Alemayehu Geremew May 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪዎች ዘንድ በታላቅ ድምቀት የሚከበረው የሸዋል ኢድ የሐረሪ ክልል ባለሥልጣናት እና ዳያስፖራዎች በተገኙበት በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው። በዓሉ ሃይማኖታዊና ባሕላዊ ትውፊቱን በጠበቀ መልኩ ነው እየተከበረ ያለው። በበዓሉ የሐረሪ ክልል…