የብልጽግና ፓርቲ የሥራ ኃላፊዎች በደቡብ ክልል እየተከናወኑ ያሉ የአትክልትና ፍራፍሬ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሞኑን በቡታጅራ ማዕከል ሲሰለጥኑ የነበሩት የብልጽግና ፓርቲ የሥራ ኃላፊዎች በጉራጌ ዞን መስቃን ወረዳ በሞዴል አርሶ አደሮች እየለማ ያለውን የአትክልትና ፍራፍሬ ልማት ሥራዎችን ጎበኙ።
የዞኑ አርሶ አደሮች በተለይ አቮካዶ በማልማት ወደ ውጭ…