Fana: At a Speed of Life!

ዩኒቨርሲቲው የመልካም አስተዳደር ችግር እንዲፈታ በምርምርና ጥናት ለማገዝ እየሰራ መሆኑን አሰታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግስት መዋቅር ውስጥ ውስብስብ እየሆነ የመጣውን የመልካም አስተዳደርና የአገልግሎት አሰጣጥ ችግር እንዲፈታ በጥናትና ምርምር ለማገዝ እየሰራ መሆኑን የኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ። ዩኒቨርሲቲው እያከናወነ ባለው የሪፎርምና የአቅም ግንባታ…

በመዲናዋ ከበዓሉ ጋር ተያይዞ ወንጀሎች እንዳይፈጸሙ ዝግጅት ተጠናቆ ወደ ሥራ መግባቱን ፖሊስ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከትንሳኤ በዓል ጋር ተያይዞ በገበያና በሌሎች ሥፍራዎች ወንጀሎች እንዳይፈጸሙ ዝግጅት አጠናቆ ወደ ሥራ መግባቱን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ኮማንደር ፋሲካ ፋንታ÷ በተለይም የሕዝብ እንቅስቃሴ…

ኅብረት ሥራ ማኅበራት ከሌብነትና ብልሹ አሠራር መጽዳት እንዳለባቸው ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ እየተስተዋለ ያለውን የኑሮ ውድነት ለመግታት የኅብረት ሥራ ማኅበራት ከሌብነትና ብልሹ አሰራር መጽዳት እንዳለባቸው የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ገለጸ፡፡ የምርት አቅርቦትንና ሥርጭትን ከፍ በማድረግ የኑሮ ውድነትን ለመግታት ከባለድርሻ…

አላስፈላጊ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ ከ100 በላይ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ አላስፈላጊ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ ከ100 በላይ ነጋዴዎች ላይ ሕጋዊ እርምጃ መወሰዱን የጎፋ ዞን ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ አስታወቀ። የዞኑ ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ ኃላፊ ወይዘሮ…

መንግስት ‘’የሩሲያ ኤምባሲ የውትድርና ምልመላ ቅጥር አውጥቷል’’ የሚል መሰረተ ቢስ ወሬን ኤምባሲው ውድቅ ማድረጉን አደነቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት በኢትዮጵያ የሚገኘው ‘’የሩሲያ ኤምባሲ የውትድርና ምልመላ ቅጥር አውጥቷል’’ የሚል መሰረተ ቢስ ወሬን ኤምባሲው ውድቅ ማድረጉን እንደሚያደንቅ አስታወቀ፡፡ ኤምባሲው ምንም አይነት የቅጥር ማመልከቻ እንደማይቀበል እና በፈረንጆቹ…

በቀጣይ ቀናት ለሚከበሩት በዓላት የአቅርቦት ችግር እንዳይከሰት ዝግጅት ተደርጓል – የድሬዳዋ አስተዳደር

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣይ ቀናት በክርስትና እና እስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ለሚከበሩት ለትንሳኤና ለኢድ አልፈጥር በዓላት የአቅርቦት ችግር እንዳይከሰት የቅድመ ዝግጅት ስራዎች መሰራታቸውን የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ የድሬዳዋ…

የበልግ ዝናብ ሊያስከትል የሚችለውን አደጋ መቋቋም በሚቻልበት ጉዳዮች ላይ ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል የበልግ ዝናብ ሊያስከትል የሚችለውን አደጋ መቋቋም በሚቻልበት ጉዳዮች ላይ ውይይት ተደርጓል፡፡ የሶማሌ ክልል ከፍተኛ የድርቅ ምላሽ ኮሚቴ መደበኛ ጉባኤ የተካሄደ ሲሆን ÷ በመድረኩ የድርቁ ምላሽ ሁኔታና መጣል የጀመረውን የበልግ…

በኮንሶ ዞን ካራት ዙሪያ ወረዳ የወርቅ ማዕድን ቁፋሮ ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮንሶ ዞን ካራት ዙሪያ ወረዳ ሌሃይቴ ቀበሌ የወርቅ ማዕድን ቁፋሮ ሥራ በዛሬው ዕለት በይፋ ተጀምሯል፡፡ የቁፋሮ ሥራው÷ የዞኑ ምክትል አስተዳዳሪና የንግድና ገበያ ልማት መምሪያ ኃላፊ አቶ ገልገሎ ገልሾን ጨምሮ የዞኑ የስራ…

ፋብሪካዎች ለሚቀጥሉት 3 ወራት ጥሬ ቆዳና ሌጦን እርድ ከሚፈጸምባቸው ቦታዎች በቀጥታ እንዲገዙ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አምራች ኢንዱስትሪዎች ለሚቀጥሉት ሶስት ወራት ጥሬ ቆዳና ሌጦን እርድ ከሚፈጸምባቸው ቦታዎች በቀጥታ መሰብሰብ እንዲችሉ መፈቀዱን የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ፥ በጥሬ…

ኬንያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር ፍላጎት አላት – የኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ሪቼል ኦማሞ በኬኒያ ከኢትዮጵያ አምባሳደር መለስ ዓለም ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ ኢትዮጵያና ኬንያ ረዥም ዘመናትን ያስቆጠረና በቅርብ ወዳጅነት ላይ የተመሰረተ ጉርብትናና ወዳጅነት…