Fana: At a Speed of Life!

ለአብርሆት የመጽሐፍት ማሰባሰቢያ የሙዚቃና የኪነ ጥበብ ዝግጅት ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአብርሆት ቤተ መጽሐፍት አላማውን መጽሐፍት ማሰባሰብ ያደረገ የሙዚቃና ኪነ ጥበብ ዝግጅት ሊካሄድ ነው። የአብሮሆት ቤተ መጽሐፍት ኃላፊ አቶ መስፍን ገዛኸኝ ለዚህ መርሃ ግብር ስኬት የሙዚቃና የኪነ ጥበብ ዝግጅት ለማካሄድ ዝግጅት…

ሕጎች ከመጽደቃቸው በፊት በቂ ጥንቃቄ ሊደረግባቸው እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ የመንግሥት አካላት የሚረቀቁ ሕጎች ሕግ ሆነው ከመጽደቃቸው በፊት በቂ ጥንቃቄ ሊደረግባቸው እንደሚገባ ተገለጸ። ይህ የተገለጸው የፓርላማ ተግባራት እና ኃላፊነቶችን አስመልክቶ ለክልል ምክር ቤት የቋሚ ኮሚቴ አመራሮች፣…

በክልሉ የመልካም አስተዳደርና የሰላም ሥራዎች ቅድሚያ ተሰጥቶት ይሰራል- አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ የመልካም አስተዳደር እና የሰላም ሥራዎች ቅድሚያ ተሰጥቶት እንደሚሠራ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ተናገሩ፡፡ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካቢኔ የክልሉን የ100 ቀናት ዕቅድ የሚያዝያ ወር…

የልማት ስራዎች በተያዘላቸው ጊዜ እንዲጠናቀቁ አስተዳደሩ አስፈላጊውን ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ ነው – ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ እየተገነቡ ያሉ የ60 ቀናት ፕሮጀክቶችን ጎበኙ። ከንቲባዋ ከዚህ በፊት በርካታ ሰው ተኮር የሆኑ ተግባራት በክፍለ ከተማው በፍጥነት ተገንብተው…

የአዲስ አበባ ከፍተኛ አመራሮች በከተማዋ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከፍተኛ አመራሮች በከተማዋ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች በዛሬው እለት በከተማዋ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሃሳብ አፍላቂነትና የአመራር ሚና የተገነቡና እየተገነቡ ያሉ…

የኢትዮጵያ ቴክስታይልና ፋሽን ቴክኖሎጂ ኢንስቲቲዩት የISO/IEC 17025 ዓለም አቀፍ እውቅና አገኘ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቴክስታይልና ፋሽን ቴክኖሎጂ ኢንስቲቲዩት በፍተሻ ላቦራቶሪ የISO/IEC 17025 ዓለም አቀፍ እውቅና አገኘ፡፡ ዛሬ በተካሄደው 10ኛው ዓለም አቀፍ አውደጥናት ላይ የኢትዮጵያ…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በአራት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 8ኛ መደበኛ ስብሰባ በአራት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው በሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ተዘጋጅቶ በቀረበ የውሳኔ ሃሳብ ላይ ነው፡፡…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሕንጻዎችን ቀለም በተመለከተ ማብራሪያ ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሕንጻዎችን ቀለም በተመለከተ ማብራሪያ ሰጠ። አስተዳደሩ አዲስ አበባን እንደ ስሟ ውብ እንድትሆን እና ዓለም አቀፍ ደረጃን የሚመጥን ገፅታ እንዲኖራት ከሚሠሩ ሥራዎች አንዱ የሕንጻዎችን ቀለምና…

ከ116 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ116 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡   ኮሚሽኑ ባሳለፍነው ሳምንት ባደረገው ክትትል ነው 102 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር የገቢ ኮንትሮባንድ እቃዎች እና 14 ነጥብ…

ወደ ሰው የሚተላለፍ የዝንጀሮ ፈንጣጣ በአውሮፓ ሀገራት እየተሥፋፋ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ሰው የሚተላለፍ የዝንጀሮ ፈንጣጣ በአውሮፓ ሀገራት እየተሥፋፋ መሆኑን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡   ድርጅቱ እስካሁን ድረስ በአውሮፓ ሀገራት 80 የሚደርሱ የወረርሽኙ ተጠቂ ሰዎች መመዝገባቸውን አመላክቷል፡፡…