የሀገር ውስጥ ዜና ለሸኔ የሎጂስቲክ ስራ ሲያከናውኑ የነበሩ 8 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Melaku Gedif May 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ለሸኔ የሎጂስቲክስ ስራ ሲያከናውኑ ነበሩ የተባሉ ናኒ ቤኛ የተባለ ግለሰብ እና ሰባት ግብረ አበሮቹ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ግለሰቡ በክፍለ ከተማው ወረዳ 9…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 10 ወራት ከተኪ ምርቶች 418 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ተገኘ Feven Bishaw May 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀት ዓመቱ ባለፍት 10 ወራት ከተኪ ምርቶች 498 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ለማግኘት ታቅዶ 418 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር መገኘቱን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ለተኪ ምርቶች ትኩረት በመስጠት የሀገራችንን ብልጽግና እናፋጥናለን!…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገራዊ ሀብትን በማሰባሰብ የኢንቨስትመንት አሰራሮች እንዲጎለብቱ የሚደግፈው ዓለም አቀፍ ተቋም ኢትዮጵያን በአባልነት ተቀበለ ዮሐንስ ደርበው May 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራት የውስጥ ሀብታቸውን በማሰባሰብ በሙያዊ ዲሲፕሊን እንዲጠቀሙ እና የኢንቨስትመንት አቅማቸውን እንዲያሳድጉ ድጋፍ የሚያደርገው “ዓለም አቀፉ የሶቨረን ሀብት ፈንድ ፎረም” ኢትዮጵያን በአባልነት ተቀበለ። የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት…
የሀገር ውስጥ ዜና በእርቅ ወደ ተሻለ ነገር መራመድ ጊዜው የሚጠይቀው ተግባር ነው – ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ Alemayehu Geremew May 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የእርቅን ጥቅም በመቀበል ወደ ተሻለ ነገር መራመድ ጊዜው የሚጠይቀው ተግባር መሆኑን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትረያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ገለጹ፡፡ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የ2014ን የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰብዓዊነትና የሚዲያ ተቋማት ሚና ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ ተካሄደ Feven Bishaw May 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ግንቦት 10፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰብዓዊነት እና የሚዲያ ተቋማት ሚና በሚል የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ከሚዲያ አካላት ጋር የምክክር መድረክ አካሄደ፡፡ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ዋና ጸሀፊ አቶ ጌታቸው ታኣ፥ የሚዲያ ተቋማት ቀይ መስቀል ማህበሩ…
ስፓርት በአማራ ሊግ እየተወዳደሩ ለሚገኙ ክለቦች የኳስ ድጋፍ ተደረገ ዮሐንስ ደርበው May 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በአማራ እግር ኳስ ሊግ እየተወዳደሩ ለሚገኙ ክለቦች የኳስ ድጋፍ አደረገ፡፡ በአራት ምድብ ተከፍሎ እየተከናወነ የሚገኘው የአማራ ክልል ሊግ የምድብ አንድ ውድድር በኮምቦልቻ ከተማ እየተካሄደ…
የሀገር ውስጥ ዜና 25 አዳዲስ የገጠር ከተሞችና መንደሮች የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ሆኑ Melaku Gedif May 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ኤሌክትሪክ ባልደረሰባቸው ከተሞችና መንደሮች ፍትሃዊ የኤሌክትሪክ ተደራሽነትን ዕውን ለማድረግ ዘርፈ ብዙ ሥራዎች እያከናወኑ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ተቋሙ በ2014 በጀት ዓመት ባለፉት ዘጠኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቸኮሌት መጠቅለያ የኮኬን ዕፅ ይዞ ከኢትዮጵያ ለመውጣት የሞከረ ግለሰብ በ12 ዓመት ፅኑ እስራት ተቀጣ Melaku Gedif May 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቸኮሌት መጠቅለያ የኮኬን ዕፅ ይዞ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ከኢትዮጵያ ለመውጣት የሞከረው የውጭ አገር ዜጋ በ12 ዓመት ፅኑ እስራትና በ75 ሺህ ብር የገንዘብ ቅጣት እንዲቀጣ ፍርድ ቤት ወሰነ። አርፋን ሀይደር የተባለው የውጭ አገር…
የሀገር ውስጥ ዜና አምራች ኢንዱስትሪዎችን ማብዛትና ማስፋፋት ምርጫ የሌለው ጉዳይ ነው- አቶ ደስታ ሌዳሞ Feven Bishaw May 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አምራች ኢንዱስትሪዎችን ማብዛትና ማስፋፋት ምርጫ የሌለው ጉዳይ ነው ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ እና የካቢኔ አባላት በሀዋሳና አከባቢው የሚገኙ ከፍተኛና መካከለኛ አምራች ኢንዲስትሪዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የኩፍኝ መከላከያ ክትባት በተለያዩ ክልሎች መሰጠት ተጀመረ ዮሐንስ ደርበው May 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የኩፍኝ በሽታ መከላከያ ክትባት መሰጠት ተጀመረ። ክትባቱን በአፋር ክልል ያስጀመሩት የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ ያሲን ሀቢብ እንደገለጹት፥ ክትባቱ በክልሉ በሚገኙ ጤና ጣቢያዎች እና ጊዜያዊ መጠለያ…