የሀገር ውስጥ ዜና በርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን የተመራ ልዑክ ወርቅ የሚያመርቱ ማኅበራትን ጎበኘ ዮሐንስ ደርበው May 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን የተመራ ልዑክ ተደራጅተው ወርቅ በማምረት ላይ የሚገኙ ማኅበራትን ጎበኘ፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰንን ጨምሮ የስራና ክህሎት ሚኒስትር ወይዘሮ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ስዊድን እና ፊንላንድ ኔቶን ለመቀላቀል ማመልከቻ ደብዳቤ አቀረቡ ዮሐንስ ደርበው May 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ግንቦት 10፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ስዊድን እና ፊንላንድ ኔቶን የመቀላቀል ጥያቄያቸውን ለኔቶ ዋና ፀሃፊ ጀንስ ስቶልተንበርግ በይፋ በደብዳቤ አቅርበዋል። በኔቶ ስዊድን እና ፊንላንድን ተወካይ ዲፕሎማቶች ከዋና ፀሃፊው ጄንስ ስቶልተንበርግ…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ እና ሰበታ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል Feven Bishaw May 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ግንቦት 10፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፐሪሚየርሊግ ፋሲል ከነማ መከላከያን 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡ ሽመክት ጉግሳ እና ናትናኤል ገብረ ጊዮርጊስ የፋሲል ከነማን የድል ጎሎች ሲያስቆጥሩ አሚን ነስሩ ብቸኛዋን የመከላከያ ጎል አስቆጥሯል፡፡ ውጤቱን ተከትሎም…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ አሸባሪው ህወሓት ለዳግም ጦርነት የሚያደርገውን ዝግጅት እንዲያወግዝ ጥሪ ቀረበ ዮሐንስ ደርበው May 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ አሸባሪው ህወሓት ለዳግም ጦርነት የሚያደርገውን ዝግጅት በግልጽ እንዲያወግዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ከኢዜአ ጋር ባደረጉት ቆይታ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ፈረንሳይ በሕገ-ወጥ መንገድ ወደ ሀገሯ የገቡ የኢትዮጵያ ቅርሶችን ልትመልስ ነው Feven Bishaw May 18, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳይ በሕገ-ወጥ መንገድ ወደ ሀገሯ የገቡ የኢትዮጵያ ቅርሶችን ልትመልስ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ከ15ኛው ክፍለ ዘመን እስከ 20ኛው ክፍለ ዘመን ጅማሮ ባሉት ዓመታት ውስጥ የተሰሩት ቅርሶቹ ከሶስት ዓመታት በፊት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አውስትራሊያ ከ41 ዓመታት በኋላ ከፍተኛ የዋጋ ግሽበት አስተናገደች Alemayehu Geremew May 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አውስትራሊያ ከፈረንጆቹ 1981 ወዲህ አጋጥሟት የማያውቅ የዋጋ ግሽበት ማስተናገዷን የሀገሪቷ ስታቲስቲክስ ቢሮ አመላከተ፡፡ ሀገሪቷ በሚያዝያ ወር ያስመዘገበችው የዋጋ ግሽበት መጠን 7 ነጥብ 2 በመቶ መሆኑ ተጠቁሟል፡፡ የሀገሪቷ ስታቲስቲክስ…
የሀገር ውስጥ ዜና አዳማ ከተማ ከአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ጋር በስምምነት ተለያየ ዮሐንስ ደርበው May 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ያለፉትን አስር ጨዋታዎች በሊጉ ማሸነፍ ያልቻለው አዳማ ከተማ ከአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ጋር በስምምነት ተለያየ፡፡ የዘንድሮ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከመጀመሩ በፊት አዳማ ከተማን ለማሰልጠን ፊርማውን ያኖረው አሠልጣኝ ፋሲል…
የሀገር ውስጥ ዜና የስቶክ ገበያን ለማቋቋም የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ Melaku Gedif May 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የስቶክ ገበያን በኢትዮጵያ ለማስጀመር የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ፣ በገንዘብ ሚኒስቴር እና ኤፍ ኤስ ዲ አፍሪካ መካከል ተፈረመ። ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ፣ የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ሸኔ በሚንቀሳቀስባቸው የተለያዩ አካባቢዎች በተወሰደ እርምጃ ህዝቡ አንፃራዊ ሰላም እያገኘ ነው-ኮ/ል አበበ ገረሱ Melaku Gedif May 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪው ሸኔ ቡድን በሚንቀሳቀስባቸው ዞኖች በተወሰደ እርምጃ ህዝቡ ከነበረበት ስጋት እና ጭንቀት በመላቀቅ አንፃራዊ ሰላም እያገኘ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ጸጥታ እና አስተዳደር ቢሮ ገለጸ። የቢሮ ምክትል ሃላፊ ኮሎኔል አበበ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል በልግ አብቃይ በሆኑ አካባቢዎች ከ900 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በሰብሎች ተሸፍኗል Feven Bishaw May 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በልግ አብቃይ በሆኑ አካባቢዎች 970 ሺህ ሄክታር መሬት በተለያዩ ሰብሎች መሸፈኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። በክልሉ ግብርና ቢሮ የሰብል ልማት ዘርፍ ምክትል ሃላፊ አቶ ጌቱ ገመቹ እንደገለፁት÷የዘንድሮው የበልግ…