Fana: At a Speed of Life!

በምዕራብ ጎጃም ዞን በኢንቨስትመንት አማራጮች እና መሰናክል በሆኑ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ስላሉ የኢንቨስትመንት አማራጮች እና ለኢንቨስትመንት ዘርፍ መሰናክል በሆኑ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ። በመድረኩ በዞኑ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች የተሳተፉ ባለሀብቶች እና የክልል እና የዞን ባለስልጣናት ተሳትፈዋል።…

ኮሚቴው በኦሮሚያ ክልል የእንስሳት መኖ እያከፋፈለ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በኦሮሚያ ክልል፣ ምስራቅ ሀረርጌ ዞን ኩምቢ ለሚገኙ 5 ሺህ አባወራዎች የእንስሳት መኖ እያከፋፈለ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ስርጭቱ በአካባቢው ለተከሰተው ድርቅ ምላሽ ሲሆን÷ በዚህ ዘመቻ እስከ 150 ሺህ…

ኢትዮጵያን በምርምርና ኢኖቬሽን ዘርፍ የአውሮፓ ህብረት የሆራይዘን ፈንድ ተጠቃሚ ለማድረግ እንደሚሰራ ህብረቱ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን በምርምርና ኢኖቬሽን ዘርፍ የአውሮፓ ህብረት የሆራይዘን ፈንድ ተጠቃሚ ለማድረግ እንደሚሰራ የአውሮፓ ህብረት አስታወቀ። በአውሮፓ እና በኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መካከል ጠንካራ የምርምር ትብብር ለመጀመር በሚያስችሉ ጉዳዮች…

ጉግል በቋንቋ መተርጎሚያ አገልግሎቱ ውስጥ ኦሮምኛ እና ትግርኛን አካተተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጉግል ኩባንያ በቋንቋ መተርጎሚያ አገልግሎቱ ዝርዝር ውስጥ የኦሮምኛ እና ትግርኛ ቋንቋዎችን አካተተ። ኩባንያው ከ300 ሚሊየን በላይ በሆኑ ሰዎች የሚነገሩ በአጠቃላይ 24 አዳዲስ ቋንቋዎችን ወደ መተርጎሚያ ዝርዝር ውስጥ ማካተቱ ታውቋል።…

ጥራት ያለውን የጤና አገልግሎት ብቃት ባለው የጤና ባለሙያ ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥራት ያለውን የጤና አገልግሎት ብቃት ባለው የጤና ባለሙያ ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ ተጠቆመ፡፡ 10ኛው የህክምና ትምህርት ቤቶች ጉባኤ በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ አዘጋጅነት በሀረር ከተማ እየተካሄደ…

ኮሮና ቫይረስ በሰሜን ኮሪያ ለመጀመሪያ ጊዜ ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ኮሪያ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ መገኘቱን የሃገሪቱ የቴሌቪዥን ጣቢያ አስታወቀ። በሃገሪቱ የተገኘው የኮሮና ቨባይረስ ዝርያ አዲሱ የአሚክሮን ቫይረስ ሲሆን፥ የቫይረሱን መገኘት ተከትሎም ጥብቅ የሆነ የእንቅስቃሴ ገደብ መጣሉ…

ሚኒስቴሩ የቆላማ አከባቢ የኑሮ ማቋቋሚያ ፕሮጀክቶች ላይ ከፑንት ላንድ እና ከሶማሊያ ልዑካን ቡድኖች ጋር የልምድ ልውውጥ እያደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስቴር እያከናወናቸው ባሉ የቆላማ አከባቢ የኑሮ ማቋቋሚያ ፕሮጀክቶች ላይ ከፑንት ላንድ እና ከሶማሊያ ከመጡ ልዑካን ቡድኖች ጋር የልምድ ልውውጥ እያደረገ ነው። በልምድ ልውውጡ በቆላማ አከባቢዎች ላይ…

ወቅታዊ ሁኔታዎችን ታሳቢ ያደረጉ የዲፕሎማሲ ሥራዎችን ይበልጥ አጠናክሮ መሥራት እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ ወቅታዊ ሁኔታዎችን ታሳቢ ያደረጉ የዲፕሎማሲ ሥራዎችን ይበልጥ አጠናክሮ መሥራት እንደሚገባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ተናገሩ፡፡ በአፍሪካ አገራት የሚገኙ…

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ማዕከል የማስጀመሪያ መርሃግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ማዕከል የማስጀመሪያ መርሃግብር በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው። በመርሃግብሩ ማስጀመሪያ ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲን ጨምሮ የዩኒቨርሲቲው ሴኔት አባላት…

የኢትዮጵያ ቡና በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ 1 ቢሊየን ዶላር የውጭ ምንዛሪ አስገኘ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቡና በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ 1 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር የውጭ ምንዛሪ አስገኘ። የኢፌዴሪ የግብርና ሚኒስትር ኡመር ሁሴን ለዚህ ታሪካዊ ላሉት ስኬት እንኳን ደስ ያላችሁ ብለዋል። የቡና ምርት…