የኢትዮጵያ ከተሞች ከንቲባዎች በደቡብ አፍሪካ የልምድ ልውውጥ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከተሞች ማህበር እና ከተለያዩ ከተሞች የተወጣጡ ካንቲባዎች ከደቡብ አፍሪካ አቻ ማህበራት ጋር የልምድ ልውውጥ አድርገዋል።
በልምድ ልውውጡ በኢትዮጵያ ከተሞች ማህበር አስተባባሪነት የሐዋሳ፣ አዳማ፣ ደብረ ማርቆስ፣ ጅግጅጋ፣ ይርጋለም…
ኮሚቴው ግጭቶች ከመከሰታቸው በፊት ለግጭት ተጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች ጥናት እንዲደረግ አሳሰበ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት እና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ግጭቶች ከመከሰታቸው በፊት ለግጭት ተጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች እና ሁኔታዎች ላይ ጥናት እንዲደረግ አሳሰበ፡፡
ቋሚ ኮሚቴው በዛሬው ዕለት የሰላም ሚኒስቴርን…
በህግና ህልውና ዘመቻው ለተከፈለ መስዋዕትነት የተሰጠ እውቅና
https://www.youtube.com/watch?v=hZFfoIqpRRM
ኢትዮጵያ ችግር ውስጥ በምትሆንበት ወቅት ጀርመን ከጎናችን የምትቆም አገር ናት- አምባሳደር ብርቱካን አያኖ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ችግር ውስጥ በምትሆንበት ወቅት ጀርመን ከጎናችን የምትቆም ሀገር ናት ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ገለጹ፡፡
በአምባሳደር ብርቱካን የተመራ ልዑክ በሁለተኛ ቀን የጀርመን ቆይታው ከጀርመን የውጭ…
በዩኒቨርሲቲዎች የሚከናወኑ የጥናትና ምርምር ስራዎች በተጨባጭ የኀብረተሰቡን ችግር የሚፈቱ ሊሆኑ ይገባል-ዶ/ር መኩሪያ ኃይሌ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚከናወኑ የጥናትና ምርምር ስራዎች በተጨባጭ የኀብረተሰቡን ችግር የሚፈቱ ሊሆኑ እንደሚገባ የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽነር ዶክተር መኩሪያ ኃይሌ ገለጹ።
ኮሚሽነሩ ይህን ያሉት የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ…
አገልግሎቱ የሥነ-ምግባር ጥሰት በፈፀሙ 75 አመራርና ሰራተኞች ላይ እርምጃ ወሰደ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሥነ-ምግባር ጥሰት በፈፀሙ 75 አመራርና ሰራተኞች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ መውሰዱን አስታውቋል፡፡
በአገልግሎቱ የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ዳይሬክተር አቶ ህብረወርቅ ይመኑ÷ተቋሙ ባለፉት 9 ወራት…
በኦሮሚያ ክልል ከሚገኙ የሲሚንቶ ፋብሪካ ሃላፊዎች ጋር ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ከሚንቀሳቀሱ የሲሚንቶ ፋብሪካ ሃላፊዎች ጋር የሲሚንቶ ግብዓት አቅርቦት እና ፋብሪካዎች በሚገኙባቸው አካባቢዎች ስላለው የፀጥታ ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡
በውይይቱ የማዕድን ሚኒስትር ኢንጅነር ታከለ ኡማ፣ የኦሮሚያ…
በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ከ35 ሺህ በላይ የአሜሪካ ዶላር ተያዘ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ከ35 ሺህ በላይ የአሜሪካ ዶላር ባቡር ፌርማታ ላይ በፖሊስ አባላት በተደረገ ፍተሻ መያዙን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡
በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ልደታ ባቡር ፌርማታ ላይ የተያዘው ዶላር…