የሀገር ውስጥ ዜና ከባድ እና ቀላል የመመሪያ ጥሰት በፈጸሙ 106 የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ እርምጃ ተወሰደ Melaku Gedif May 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከባድ የመመሪያ ጥሰት በፈጸሙ 24 የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና ቀላል የመመሪያ ጥሰት ፈጽመው በተገኙ 82 የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ የእርምት እርምጃ መወሰዱን የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ2 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ዜጎች የንፁህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚ ሆነዋል-የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር Melaku Gedif May 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ግንቦት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ2 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ዜጎች የንፁህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚ መሆናቸውን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ገለጸ። የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር አስፋው ዴንጋሞ እንደገለፁት፤ በውሃ ፕሮጀክቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 5 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ ዮሐንስ ደርበው May 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 5 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡ ዛሬ በሶስት ዙር በተከናወነ ዜጎችን ከሳዑዲ አረቢያ የመመለስ ስራ÷ በአጠቃላይ ቁጥራቸው 1ሺህ 5 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው መመለስ መቻሉን ከሴቶችና ማህበራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከእንግሊዝ የአፍሪካ ቀንድ እና ቀይ ባህር ልዩ መልክተኛ ጋር ተወያዩ Melaku Gedif May 11, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን የእንግሊዝ የአፍሪካ ቀንድ እና ቀይ ባህር ልዩ መልክተኛ ፊሊፕ ፋርማን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡ በውይይታቸውም አምባሳደር ሬድዋን በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ…
ስፓርት አትሌት ለተሰንበት ግደይ በ2022 የቫሌንሺያ ማራቶን ላይ ትሳተፋለች Feven Bishaw May 11, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ለተሰንበት ግደይ በ2022 የቫሌንሺያ ማራቶን ላይ ትሳተፋለች፡፡ በ5 ሺህ እና በ10 ሺህ ሜትሮች እንዲሁም በግማሽ ማራቶን የዓለም ክብረወሰንን የያዘችው አትሌት ለተሰንበት በ2022 የቫሌንሺያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመርታ ሰዋሰው ከአውሮፓ ህብረት የስራ ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ Melaku Gedif May 11, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመርታ ሰዋሰው ከአውሮፓ ኮሚሽን የዓለም አቀፍ ትብብር የአፍሪካ ዳይሬክተር ሳንድራ ክራመር እና በአውሮፓ ህብረት የውጪ አገልግሎት የአፍሪካ ዳይሬክተር ሪታ ላራ ጋር በብራሰልስ ተወያይተዋል፡፡ …
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ በአባይ ወንዝ ላይ እየተገነባ ያለውን ድልድይ የግንባታ ሁኔታ ጎበኙ Feven Bishaw May 11, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በባህር ዳር ከተማ በአባይ ወንዝ ላይ እየተገነባ ያለውን በገመድ የተወጠረ ድልድይ የግንባታ ሁኔታ ጎብኝተዋል። ድልድዩ 380 ሜትር ርዝመት እና 43 ሜትር የጎን ስፋት አለው። ወደ ድልድዩ የሚወስደው…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ሕብረት ከኢትዮጵያ ጋር በፖለቲካ ዘርፍ ያለውን ስትራቴጂካዊ ትብብር እንደሚያጠናክር ገለጸ Melaku Gedif May 11, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሕብረት ከኢትዮጵያ ጋር በፖለቲካ ዘርፍ ያለውን ስትራቴጂካዊ ትብብር ለማጠናከር እንደሚሰራ በኢትዮጵያ የኅብረቱ ተወካይ አምባሳደር ሮላንድ ኮቢያ ገለጹ። አምባሳደር ሮላንድ ኮቢያ የአውሮፓ ኅብረት ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፍሪካ ሰላም እና ደህንነት እንዲረጋገጥ በጋራ እና በትብብር መስራት ይገባል- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ዮሐንስ ደርበው May 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ሰላም እና ደህንነት እንዲረጋገጥ ተለዋዋጭ በሆነው የአፍሪካ ቀንድ አካባቢ እና በአህጉር ደረጃ በጋራ እና በትብብር መስራት እንደሚገባ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ አሳሰቡ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያውያን በጋራ የምንቆምና ህልውናችንን የምናስከብር ነን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዮሐንስ ደርበው May 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን በተለያየ ሁኔታ ውስጥ ብንሆንም እንኳ እንደቀደምት አባቶቻችን ሁሉ በኢትዮጵያ ተግባብተን በጋራ የምንቆምና ህልውናችንን የምናስከብር ነን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ ዛሬ በባህር ዳር ከተማ…