የዜና ቪዲዮዎች “እናቴ በህይወት ኖራ የእሷን ስራ እኔ ስሰራ ብታየኝ ደስተኛ ነበርኩ” ፡- ባህላዊ አረቄ አውጪው ወጣት Amare Asrat May 10, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=0EAGFCg1I_U
የዜና ቪዲዮዎች ሸኔ በሰሜን ሸዋ ዞን ያደረሰው ጥቃት እና የመንግስት እርምጃ Amare Asrat May 10, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=h_CGPyy0UN0
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ሸኔና ሌሎች ፅንፈኛ ኃይሎች የሰላም እና ደህንነታችን እንቅፋት ናቸው አሉ የምሥራቅ ወለጋ ነዋሪዎች Meseret Awoke May 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ሸኔ እና ፅንፈኛ ኃይሎች የሰላም እና ደህንነታችን እንቅፋት ናቸው ሲሉ የምሥራቅ ወለጋ ዞን ነዋሪዎች ባካሄዱት ሰላማዊ ሰልፍ አወገዙ። በሺዎች የሚቆጠሩ የነቀምቴ ከተማ እና የዞኑ ነዋሪዎች በነቀምቴ ስታዲየም ባካሄዱት የተቃውሞ ሰልፍ፥…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢ/ር ታከለ ኡማ ከተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ Meseret Awoke May 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ የማዕድን ዘርፉ ከፍተኛ የፋይናንስ አቅርቦት እንዲያገኝ ለማድረግ ከተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ፡፡ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ የማዕድን…
የሀገር ውስጥ ዜና ወደ ሀገር ቤት እየገቡ ላሉ ዜጎች የኢንቨስትመንት አማራጮች መመቻቸታቸውን የአፋር ክልል እና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር አስታወቁ Meseret Awoke May 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢድ እስከ ኢድ አገራዊ ጥሪን ተከትሎ ወደ ሀገር ቤት እየገቡ ለሚገኙ ዜጎች የኢንቨስትመንት አማራጮች እየተመቻቹ መሆኑን የአፋር ክልል እና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር አስታወቁ፡፡ የአፋር ክልል ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ኤሻ መሀመድ፥…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን ነባራዊ ሐቅ በቅጡ በመረዳት እና አምኖ በመቀበል ሀገራችንን በጽኑ መሠረት ማስቀጠል አለብን – አፈጉባኤ አቶ ታገሠ ጫፎ Meseret Awoke May 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ነባራዊ ሐቅ በቅጡ በመረዳት እና አምኖ በመቀበል፣ በንግግር እና በመግባባት፣ ሀገራችንን በጽኑ መሠረት ማስቀጠል አለብን ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሠ ጫፎ ተናገሩ። “ኢትዮጵያ እያሸነፈች ትሻገራለች” በሚል መሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለ14 ዓመታት ግንባታው የተጓተተው የቦረና ውሃ ፕሮጀክት አገልግሎት ባለመስጠቱ ነዋሪዎች መቸገራቸውን ገለጹ Meseret Awoke May 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ14 ዓመታት ግንባታው የተጓተተው የቦረና ውሃ ኔትወርክ ፕሮጀክት አገልግሎት መስጠት ባለመጀመሩ ለችግር መዳረጋቸውን የቦረና ዞን ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ ስምንት ወረዳዎችን ተጠቃሚ እንደሚያደርግ እና የዞኑን አርብቶ አደሮች ህይወት ያሻሽላል የሚል…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል ሲካሄድ የቆየው የሸዋል ኢድ መርሐ ግብር ተጠናቀቀ Meseret Awoke May 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ላለፉት ቀናት በተለያዩ ዝግጅቶች ሲከበር የቆየው የሸዋል ኢድ በዓል ተጠናቋል። በበዓሉ የማጠቃለያ መርሐ ግብር በተካሄደው ሲምፖዚየም ላይ የተገኙት የዳያስፖራ ኤጀንሲ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶክተር መሃመድ ኢድሪስ እንዳሉት ፥…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዩን ሱክ ዮል አዲሱ የደቡብ ኮሪያ ፕሬዚዳንት በመሆን ቃለ መሃላ ፈጸሙ Meseret Awoke May 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩን ሱክ ዮል አዲሱ የደቡብ ኮሪያ ፕሬዚዳንት በመሆን በሀገሪቱ ዋና ከተማ ሴኦል በሚገኘው ብሄራዊ ምክር ቤት ቃለ መሃላ ፈፀሙ። ፕሬዚዳንቱ በቀጣይ አምስት አመታት በሁለቱ ኮሪያዎች መካከል ያለውን ውጥረት ለማርገብ ትኩረት ሰጥተው እንደሚሰሩ ቃል…
የሀገር ውስጥ ዜና የቆየውን የሃይማኖቶች መቻቻልና መከባበር አጠናክሮ መቀጠል ይገባል – ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር እድሪስ Meseret Awoke May 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቆየውን የሃይማኖቶች መቻቻልና መከባበር አጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር እድሪስ ገለጹ፡፡ ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር እድሪስ ከጎንደር ከተማ…