የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከዩኒሊቨር ኢትዮጵያ የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው May 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከዩኒሊቨር ኢትዮጵያ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ዩኒሊቨር ኩባንያ በዓለም በበርካታ አገራት የንጽህና የውበት መጠበቂያ ዕቃዎችን እና ምግብ ነክ ምርቶች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ታይዋንን በተመለከተ አሜሪካ እውነታን እያዛባች ነው ስትል ቻይና ክፉኛ ወቀሰች ዮሐንስ ደርበው May 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ግንቦት 2፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ታይዋንን በተመለከተ ዩናይትድ ስቴትስ እውነታን እያዛባች ነው ስትል ቻይና ክፉኛ ወቀሰች። የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በዛሬው እለት በሰጠው መግለጫ ዩናይትድ ስቴትስ ታይዋንን በተመለከተ እያወጣች ያለችው መረጃ የተዛባ መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ቻይና ከግማሸ ምዕተ-ዓመት በላይ ያስቆጠረ ዲፕሎማሲያዊ ወዳጅነትና አርአያ የሆነ ግንኙነት ያላቸው ሀገራት መሆናቸውን አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ገለጹ Meseret Awoke May 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ቻይና ከግማሸ ምዕተ-ዓመት በላይ ያስቆጠረ ዲፕሎማሲያዊ ወዳጅነት ያካበቱና ለደቡብ-ደቡብ የትብብር ማዕቀፍ አርአያ የሆነ ግንኙነት ያላቸው ሀገራት መሆናቸውን አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ተናገሩ። በቻይና የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር…
የሀገር ውስጥ ዜና ገንዘብ ሚኒስቴር የፋይናንስ ግልፅነትና ተጠያቂነት መመሪያን ተግባራዊ በማያደርጉ ተቋማት ላይ እርምጃ እወስዳለሁ አለ ዮሐንስ ደርበው May 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋይናንስ ግልፅነትና ተጠያቂነት መመሪያን ተግባራዊ በማያደርጉ ተቋማት ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የፌዴራል እና የክልሎች የፋይናንስ አስተዳደር የምክክር መድረክ ዛሬ ተካሂዷል፡፡ የገንዘብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል በህልውና ዘመቻው የላቀ አስተዋፅኦ ላበረከቱ 2 ሺህ 197 የአማራ ክልል ፖሊስ አባላት እውቅና ሰጠ ዮሐንስ ደርበው May 10, 2022 0 አዲ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሕግ ማስከበርና በህልውና ዘመቻው የላቀ አስተዋፅኦ ላበረከቱ 2 ሺህ 197 የአማራ ክልል ፖሊስ አባላት ከማዕረግ ዕድገት እስከ የምስክር ወረቀት እውቅና ሰጠ፡፡ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቢሮው በተገቢው መንገድ አገልግሎት በማይሰጡ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች ላይ አስፈላጊውን እርምጃ እንደሚወስድ አስጠነቀቀ Meseret Awoke May 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከነዳጅ ዋጋ ማስተካከያ ጋር ተያይዞ አገልግሎቱን በተገቢው መንገድ በማይሰጡ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች ከዚህ ድርጊታቸው እንዲቆጠቡና የትራንስፖርት አገልግሎት በሚያቋርጡ ተሽከርካሪዎችና አሽከርካሪዎች ላይ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ…
ስፓርት ካፍ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የሚያደርጋቸውን ጨዋታዎች ከሜዳው ውጭ እንዲያካሂድ ወሰነ Meseret Awoke May 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የአፍሪካ እግርኳስ ፌዴሬሽን (ካፍ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በቀጣይ የሚያደርጋቸውን ጨዋታዎች ከሜዳው ውጭ እንዲያካሂድ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ከስድስት ወራት በፊት ‘‘ኢትዮጵያ በሜዳዋ ጨዋታዎችን ለማስተናገድ የሚያስችል እና የካፍን ደረጃ የሚያሟላ…
ስፓርት አትሌት ፀሐይ ገመቹ በሊዝበን ግማሽ ማራቶን ድል ተቀዳጀች Meseret Awoke May 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) አትሌት ፀሐይ ገመቹ በፖርቹጋል ዋና ከተማ ሊዝበን በተካሄደው የግመሽ ማራቶን ውድድር ለሁለተኛ ጊዜ አሸነፈች፡፡ አትሌቷ የሊዝበንን ግማሽ ማራቶን ርቀት 1 ሰዓት ከ06 ደቂቃ ከ44 ሴኮንድ በመግባት ውድድሩን በቀዳሚነት አጠናቅቃለች፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል በተካሄደ ዘመቻ አሸባሪው አል-ሸባብ በድንበር አከባቢ የቀበረው በርካታ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ስር ዋለ ዮሐንስ ደርበው May 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ልዩ ኃይል እና የመረጃና ደህንነት አገልግሎት አካላት ባደረጉት የጋራ ዘመቻ አሸባሪው አል-ሸባብ በድንበር አካባቢ የቀበረው በርካታ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ሥር ዋለ፡፡ በሶማሌ ክልል አፍዴር ዞን ከሶማሊያ ድንበር…
የሀገር ውስጥ ዜና ለትውልዱ የበለጸገች ኢትዮጵያን ማውረስ እንዲቻል እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የበኩሉን ትብብር እንዲያደርግ ጥሪ ቀረበ ዮሐንስ ደርበው May 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምናስመዘግባቸው ድሎች በሚፈጥሩልን ወኔ ተበረታትተን በመሻገር ለትውልዱ የበለጸገች ኢትዮጵያን ማውረስ እንድንችል እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የበኩሉን ትብብር እንዲያደርግ የብሔራዊ ማክሮ ኢኮኖሚ ምክር ቤት ጥሪ አቀረበ።…