Fana: At a Speed of Life!

የሃይማኖት አባቶች ከጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ጋር እየመከሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃይማኖት አባቶች ከጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ጋር እየመከሩ ነው። በሃይማኖት አባቶች ፀሎት በተጀመረው ውይይት መክፈቻ ላይ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጠቅላይ ጸሐፊ ሊቀ ትጉሃን ታጋይ ታደለ፥ የምክክር መድረኩ…

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ6 ነጥብ 6 በመቶ የሚያድግ መሆኑን ያለፉት 9 ወራት የማክሮ ኢኮኖሚ አፈጻጸም አመላከተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በርካታ ችግሮችን ተቋቁሞ በ6 ነጥብ 6 በመቶ እንደሚያድግ ያለፉት 9 ወራት የማክሮ ኢኮኖሚ አፈጻጸም አመላካች መሆኑን የፕላንና ልማት ሚኒስትሯ ዶክተር ፍጹም አሰፋ ተናገሩ። የሩሲያና ዩክሬን ጦርነትን ጨምሮ…

በወሊድ ወቅት በአምቡላንስ እጦት የተሰቃዩት እናት የ12 ሚሊየን ብር አምቡላንስ አበረከቱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘውዲቱ ሆስፒታል ፋርማሲስት የሆኑት ወይዘሮ ሃና ልካስ ለሆስፒታሉ ዘመናዊ የአንቡላንስ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ግለሰቧ ያደረጉት የአምቡላንሶ ድጋፍ በገንዘብ ሲተመን ከ12 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ ሲሆን፥ በተለይ ለእርጉዝና ላይ…

2 ነጥብ 43 ቢሊየን ዶላር የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት መሳብ ተችሏል – የኢንቨስትመንት ኮሚሽን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት 2 ነጥብ 43 ቢሊየን ዶላር የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት መሳብ መቻሉን የኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ። የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ በሰጡት መግለጫ÷ ባለፉት ዘጠኝ ወራት 3 ነጥብ 63 ቢሊየን…

ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በሐረር ዓመታዊ የአቅመ ደካማ ወገኖችን የቤት እድሳት መርሐ ግብር አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ዓመታዊ የአቅመ ደካማ ወገኖች የቤት እድሳት መርሐ ግብርን በዛሬው ዕለት አስጀመሩ፡፡ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን ዛሬ ያስጀመሩት የቤት እድሳት መርሐ ግብር፥ በዓለም የትምህርት፣…

የኢትዮጵያ የልዑካን ቡድን ከቱርክ መንግስት ጋር በሕግና ተያያዥ ጉዳዮች ትብብር ዙሪያ መከረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢ.ፌ.ዴ.ሪ የፍትሕ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ዓለምአንተ አግደዉ የተመራ የኢትዮጵያ የልዑካን ቡድን በሁለትዮሽ የሕግ ትብብር ጉዳዮች ላይ ለመምከር ቱርክ አንካራ ገብቷል፡፡ ለልዑካን ቡድኑ የቱርክ የፍትህ ሚኒስቴር ምክትል ሚኒስትር ያኩፕ…

ኢትየጵያ እና ደቡብ አፍሪካ በሳይንስ ቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን ዘርፍ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትየጵያ እና ደቡብ አፍሪካ በሳይንስ ቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን ዘርፍ በጋራ ለመስራት በሚያስችላቸው ዝርዝር ተግባራት ላይ ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱ ሁለቱ ሀገራት በባዮ ቴክኖሎጂ፣ በህዋ ሳይንስ እና በዲጂታል ኢኮኖሚ ዘርፍ ዙሪያ በጋራ ለመስራት…

የሲዳማ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል በአዲስ አበባ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም፣ የፍቅር፣ የመከባበር፣ የመቻቻል ተምሳሌት የሆነው የፊቼ ጨምበላላ በዓል በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ሁነቶች ተከበረ። የፊቼ ጨምበላላ በዓል ከዘመን መለወጫነቱ ባሻገር ከሰላም ተምሳሌትነቱ ከአቃፊነቱ አንጻር ለአንድነት የጎላ መሆኑ በበዓል…

በኦሮሚያ ክልል ከ4 ነጥብ 5 ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት በኩታ ገጠም ለማልማት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል በተያዘው የምርት ዘመን ከ4 ነጥብ 5 ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት በኩታ ገጠም በዋና ዋና ሰብሎች ለማልማት በትኩረት እየሰራ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የግብርና ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ጌቱ ገመቹ ለኢዜአ…