የሀገር ውስጥ ዜና በመተከል ዞን ከ1 ሺህ በላይ ታጣቂዎች ትጥቃቸውን ፈተው እርቅ አካሄዱ ዮሐንስ ደርበው May 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ማንዱራና ዳንጉር ወረዳዎች ከ3 ዓመታት በላይ ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ከ1 ሺህ በላይ አመራሮችና አባላት በጉሙዝ ብሔረሰብ ዕርቀ ሰላም ባህል መሠረት ትጥቃቸውን አስረክበው እርቅ አካሄዱ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ፔፕፋር በኢትዮጵያ ኤች አይ ቪን ለመከላከል የሚውል የ106 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አጸደቀ Melaku Gedif May 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፔፕፋር በኢትዮጵያ ኤች አይ ቪ /ኤድስን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚውል የ106 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ አፀደቀ። በዓለም አቀፍ ደረጃ ለኤች አይ ቪ/ኤድስ ተጋላጭ የሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎችን ለመርዳት በአሜሪካ የተቋቋመው ፔፕፋር…
የሀገር ውስጥ ዜና በለንደን የቡና አውደ ርዕይ ለማካሄድ የሚያስችል የምክክር መድረክ ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው May 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በለንደን የቡና አውደ ርዕይ ለማካሄድ እና ከብሪታንያ ቡና ተረካቢዎች ጋር ጠንካራ ግንኙነት ለመፍጠር የሚያስችል የምክክር መድረክ ተካሄደ፡፡ በለንደን የኢትዮጵያ ኤምባሲ በተካሄደ የውይይት መድረክ÷ የኢትዮጵያን ቡና ቆልቶና ፈጭቶ…
ስፓርት ዋልያዎቹ የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታቸውን ግንቦት 25 ቀን ይጀምራሉ ዮሐንስ ደርበው May 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ጨዋታ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ የሚያደርግባቸው ቀናት ይፋ ሆነዋል፡፡ የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ጨዋታዎች በዚህ ወር መካሄድ የሚጀምሩ ሲሆን÷ ኢትዮጵያ 2 ጨዋታዎችን የምታደርግበት…
የሀገር ውስጥ ዜና የክልል ርእሳነ መሥተዳድሮችና ሚኒስትሮች ባሕር ዳር ገቡ Mekoya Hailemariam May 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገርን ጨምሮ ሚኒስትሮች፣ የክልል ርእሳነ መሥተዳድሮችና ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች የአማራ ክልል መንግሥት ባዘጋጀው በሕግ ማስከበርና በኅልውና ዘመቻ ለተሳተፉ የጸጥታ አካላት የዕውቅና መርኃ…
የዜና ቪዲዮዎች በመቶ ሺህ ለሚቆጠሩት ህገ ወጥ የዲግሪና ማስተርስ የትምህርት ማስረጃዎች ጉዳይ ተጠያቂው ማነው? Amare Asrat May 10, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=kaNngjjUF6c
የሀገር ውስጥ ዜና የጤናውን ዘርፍ በበጀት ለመደገፍ ተመጣጣኝ የአገልግሎት ክፍያ ጥናት እንዲደረግ አቅጣጫ ተሰጠ Meseret Awoke May 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤናውን ዘርፍ በበጀት ለመደገፍ እንዲቻል ተመጣጣኝ የአገልግሎት ክፍያ ጥናት እንዲደረግ አቅጣጫ ተሰጠ፡፡ የጤና ሚኒስቴርና ተጠሪ መስሪያ ቤቶች የ2015 ዓመት የበጀት እቅዳቸውን ለገንዘብ ሚኒስቴር ሲያቀርቡ የጤናውን ዘርፍ በበጀት ለመደገፍና…
የዜና ቪዲዮዎች የማክሮ ኢኮኖሚው ዕድገት አመላካች እና ፈተናዎቹ Amare Asrat May 10, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=NaMxxaN4wKU
የሀገር ውስጥ ዜና ድርጅቱ በአገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶችን ለመቅረፍ ከደንበኞች እና ከባለድርሻ አካላት ጋር ተወያየ Meseret Awoke May 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት (ኢባትሎአድ) በአገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶችን ለመቅረፍ ከደንበኞች እና ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል፡፡ በውይይቱ የመንግስትና የግል አስመጭዎች፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢራን በሳይንስ ዘርፍ ያላትን ልምድና ዕውቀት እንደ ኢትዮጵያ ላሉ ወዳጅ ሀገራት ማካፈል እንደምትፈልግ ገለጸች Meseret Awoke May 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን የተለያዩ የሳይንስ ዘርፎች ፈር-ቀዳጅ እንደሆነች እና ያላትን ልምድ እና ዕውቀት እንደ ኢትዮጵያ ላሉ ወዳጅ ሀገራት ለማካፈል ደስተኛ ስለመሆኗ አምባሳደር ሳማድ አሊ ተናግረዋል፡፡ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች…