የሀገር ውስጥ ዜና በኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ታረቀኝ ቡልልታ የተመራ ልዑክ በድሬዳዋ የሚገኙ ኢንዱስትሪዎችን ጎበኘ Feven Bishaw May 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ታረቀኝ ቡልልታ የተመራ ልዑክ በድሬዳዋ የሚገኙ ኢንዱስትሪዎችን የልማት እንቅስቃሴ ጎብኝቷል። የስራ ጉብኝቱ በተለያዩ ችግሮች ወደ ስራ ያልገቡ ፋብሪካዎች አስፈላጊው ድጋፍ ተደርጎላቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ከስልጤ ዞን አስተዳደር እና ሀይማኖት አባቶች ጋር ተወያየ Feven Bishaw May 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሞኑን በስልጤ ዞን ተፈጥሮ የነበረው የፀጥታ ችግር ዳግም እንዳይከሰት የደቡብ ክልል የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ ከዞኑ ባለድርሻ አካላት በጋራ ችግሩን ለመፍታት የሚያስችል ውይይት አካሂዷል፡፡ በውይይቱ የክልል…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ድሬዳዋ ከተማ ሀዲያ ሆሳዕናን በሰፊ የጎል ልዩነት አሸነፈ Melaku Gedif May 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ23ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ድሬዳዋ ከተማ ሀዲያ ሆሳዕናን በሰፊ የጎል ልዩነት አሸንፏል፡፡ ረፋድ 4 ሰዓት በተደረገው ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ ሀዲያ ሆሳዕናን 4 ለ 0 በሆነ ሰፊ ውጤት በማሸነፍ ወሳኝ 3 ነጥብ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓትን በመደምሰስ መስዋዕትነት የከፈሉና ውድ አካላቸውን ያጎደሉ ጀግኖቻችን ተጋድሎ በታሪክ የሚወሳ ነው – ዶ/ር ይልቃል ከፋለ ዮሐንስ ደርበው May 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓትን ለመደምሰስ በተካሄደው ጦርነት ውድ መስዋዕትነት የከፈሉና አካላቸውን ያጎደሉ ጀግኖቻችን የህልውና ዘመቻ ድል በታሪክ የሚወሳ ነው ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ተናገሩ።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የዩክሬን የመጀመሪያው ፕሬዚዳንት ሊዮኒድ ክራቭቹክ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ Melaku Gedif May 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩክሬን የመጀመሪያው ፕሬዚዳንት ሊዮኒድ ክራቭቹክ ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ተሰማ። ክራቭቹክ ባደረባቸው ህመም ሳቢያ በ88 አመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን የሃገሪቱ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። …
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ እና በቱርክ መካከል በወንጀል መከላከል ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ Melaku Gedif May 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ መንግስት እና በቱርክ መካከል በወንጀል የሚፈለጉ ሰዎችን አሳልፎ ለመስጠት እና በወንጀል ጉዳዮች የጋራ የሕግ ትብብር ለማድረግ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ፡፡ በፍትህ እና በወንጀል ጉዳዮች ላይ የሚደረጉ ትብብሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና 19ኛው የኢኖቬሽን አፍሪካ ዲጂታል ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው Feven Bishaw May 11, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 19ኛው የኢኖቬሽን አፍሪካ ዲጂታል ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። ጉባኤው የዲጂታል ይዘትና አገልግሎት ላይ ትኩረቱን አድርጎ ነው እየተካሄደ ያለው። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምስተኛው የምስራቅ አፍሪካ የፋይናንስ ጉባኤ እየተካሄደ ነው Feven Bishaw May 11, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አምስተኛው የምስራቅ አፍሪካ የፋይናንስ ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። “የለውጥ ማዕበል በነገሰበት ዘመን የነገውን የፋይናንስ ዘርፍ እንደገና መቅረጽ” በሚል መሪ ሐሳብ እየተካሄደ ያለው ጉባኤ፥ ፖሊሲዎችን እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ተቋማቱ የግንባታ ግብዓቶችን በአገር ውስጥ ምርት ለመተካት በጋራ ለመስራት ተስማሙ Feven Bishaw May 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ከውጭ የሚገቡ የግንባታ ግብዓቶችን በአገር ውስጥ ምርት ለመተካት ሶስት የመንግስት ተቋማት በጋራ ለመስራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ። የመግባቢያ ስምምነቱን የተፈራረሙት የከተማና መሠረተልማት ሚኒስቴር፣ ማዕድን ሚኒስቴር…
የሀገር ውስጥ ዜና ፓዝ ፋይንደር ለሰሜን ወሎ ዞን ከ9 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif May 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፓዝ ፋይንደር ኢንተርናሽናል የተሰኘ ግብረሰናይ ድርጅት በሰሜን ወሎ ዞን በጦርነቱ ለተጎዱ ጤና ተቋማት የሚውል ከ9 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡ በፓዝ ፋይንደር ኢንተርናሽናል የአማራ ክልል ተወካይ…